ከ«ድመት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.2+) (ሎሌ መጨመር: tt:Мәче
No edit summary
መስመር፡ 5፦
 
የቤት እንስሳ ድመቶች እንዳሉ ሁሉ በየዱሩም የሚላወሱ፣ ምግባቸውን አድነው መብላት የሚችሉ ድመቶችም አሉ። ለማደን እንዲረዳቸውም አይናቸው የሰው ልጅ ማየት ከሚችልበት 1/6ኛ ብርሃን ውስጥ እንኳ ይሰራል፣ [[ጆሮ]]ዋቸውም ከሰውና ከ[[ውሻ]] ይልቅ በጣም ሃይለኛ ነው፣ [[አፍንጫ]]ቸውም እንዲሁ። የድመቶች ድክመት ምንድን ነው፣ [[ስኳር]] ስኳር የሚልን ነገር መቅመስ አይችሉም፣ ከዚ በተረፈ አይናቸው ከአረንጓዴና ሰማያዊ ቀለማት ውጭ መለየት አይችልም። ለምሳሌ ቀይና አረንጓዴ ለድመት አንድ አይነት ቀለም ነው።
Κατάλαβε κανείς፤
 
{{መዋቅር-ሳይንስ}}