ከ«Epagomenal» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
propose merge
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: de, en, eo, fr, ko, pl, sh, sr, vi, zh
መስመር፡ 2፦
 
ፓጉሜን (ኤፓጎመናል ) ማለት በ[[ኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር]] አስራ ሶስተኛው ወር ማለት ነው። [[ኢትዮጵያ]] በአለም ቢቸኛዋ የ13 ወራት ጸጋ ባለቤት ናት። 5 ወይም 6 ቀናትን የያዘ ይህ አስራ ሶስተኛው ወር በ4 አመት አንድ ግዜ 6 ቀን ይኖረዋል። የተቀሩት 3 አመታት 5 ቀን ያለው የፓጉሜን ወር ይኖራቸዋል። ይህ የፓጉሜን ወር በኢትዮጵያውያን ዘንድ የምህረት ወር ተብሎ ይታመናል። ወደ አዲስ አመት መግቢያ (መሸጋገርያ) ወርም ነው።
 
[[de:Einschaltung (Zeitrechnung)]]
[[en:Intercalation (timekeeping)]]
[[eo:Kalendara enŝovo]]
[[fr:Intercalation (mesure du temps)]]
[[ko:치윤]]
[[pl:Interkalacja]]
[[sh:Interkalacija]]
[[sr:Интеркалационо правило]]
[[vi:Nhuận]]
[[zh:置閏]]