ከ«ግድብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: zh-min-nan:Chúi-pà ማስተካከል: nl:Dam (waterkering)nl:Stuwdam
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[Image:Hoover Dam Nevada Luftaufnahme.jpg|right|200px|thumb| [[ሁቨር ግድብ]]፣ የ[[ግስበት እና ቅስት ግድብ]] ዓይነት ]]
'''ግድብ''' ማለት ከመሬት ስር ያለንም ሆነ ከመሬት ላይ (ሸለቆ ውስጥ) የሚፈስን [[ውሃ]] ገድቦ ወይንም አንቆ የሚይዝና ሰው ሰራሽ ሃይቅ ለመፍጠር የሚረዳ እንቅፋት ነው። በጐንና በጐን የሚገኙት ሸለቆዎችም የግድቡ አካል ሲሆኑ የሃይቁን የጎንዮሽ ዳርቻዎችን ይወስናሉ። ግድብ የሚለው ቃል የግድብ አካል የሆኑ የግንባታ ክፍሎችን ማለትም እንቅፋት ፈጣሪውን አካል፣ ውሃ የታቆረበትን አካባቢ፣ ውሃውን ለመጠቀም የሚረዱ ግንባታዎችን እንዲሁም የውሃ መጠንን ለመቆጣጠር የሚረዱ ግንባታዎችን ያጠቃልላል። ግድብን ከ[[ውሃ መጠን መቆጣጠሪያ]] (ዊር) የሚለየው ሙሉ በሙሉ ሸለቆውን እንዲዘጋ ተርጐተደርጐ የሚገነባ በመሆኑ ነው።
==የግድብ አገልግሎቶች==
ግድቦች ለሚከተሉት አገልግሎቶች ሊውሉ ይችላሉ
*ለመጠጥ ወይም ለፋብሪካ ግብአት የሚሆን ውሃ ለማከማቸት
*የሃይል ማመንጫ አገልግሎት (ውሃ ለማጠራቀም እና የከፍታ ልዮነትልዩነት ለመፍጠር)
*ለመስኖ ስራ የሚሆን ውሃ ለማከማቸት
*የጐርፍ አደጋን ለመከላከል
መስመር፡ 14፦
 
== የግድብ አይነቶች ==
ግድቦች በብዙ መንገድ ተሰርተው ይገኛሉ፣ ለምሳሌ በሰው ልጅ አቅድ፣ ወይንም ደግሞ እንዲሁ በተፈጥሮ ሂደት፣ አልፎ አልፎ ደግሞ በዱር አራዊት፣ ለምሳሌ በ[[ድብ]] ተሰርተው ይገኛሉ። ሰው ሠራሽ ግድቦች በመጠናቸው (በቁመታቸው)፣ በተሠሩበት አላማ እና በአወቃቀራቸው ከፋፍሎ ማየት ይቻላል።
 
ሰው ሠራሽ የግድብ ዓይነቶች ከመዋቅር አንጻር፡