ከ«ውክፔዲያ:ክፍለ-ዊኪዎች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 11፦
 
===3. አባል: (User)===
ይህ ክፍል ለአባል (ተጠቃሚ፣ ብዕር ስም) የግል ገጾች ነው (ያባል መኖርያ ገጽ)። እነዚህ ገጾች በ«አባል:» መጀመር አለባቸው። ወደ ዊኪፔድያ ከገቡ፣ መኖርያ ገጽዎን ከላየኛከላይኛ ጫፍ ብዕር ስምዎን በመጫን ይደርሳሉ። ይህ ገጽ የማይበቃዎ እንደሆነ፣ ተጨማሪ ገጾች መፍጠር ከስምዎ ቀጥሎ «/...(ምናምን)» በመጨመር ብቻ ነው።
 
===4. ስዕል: (Image)===