ከ«ውክፔዲያ:ክፍለ-ዊኪዎች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: ur:منصوبہ:نام فضا
መስመር፡ 4፦
===1. ዋና ክፍል (Articles)===
 
ዋና ክፍል በዚህበአዚህ ዊኪ 'Articles' ይባላል (መጣጥፍ)። ይህ ክፍል ለመዝገበ ዕውቀት ጽሑፎች ብቻ ነው። ይህ ክፍል ምንም ባዕድ መነሻ የለውም። ስለዚህ፣ የያንዳንዱ ገጽ አርዕስት ከታች በተዘረዘሩት ባዕድ መነሻዎች በትክክል ባይጀመር፤ በዚህበአዚህ ክፍል በቀጥታ ይሆናል። በባዕዱ መነሻ የፊደል ግድፋትም ካለ፣ በስህተት በዚህበአዚህ ክፍል ይሆናል ማለት ነው። እንደዚህ ከሆነ ገጹን ወደሚገባው ክፍል መዛወር «ለማዛወር» የሚለውን በመጫን ቀላል ዘዴ ነው።
 
===2. ውክፔዲያ: ===