ከ«የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
የEthiopicን ለውጦች ወደ Elfalem እትም መለሰ።
መስመር፡ 5፦
የአመተ ምህረት ዘመናት ከጎርጎርዮስ 'አኖ ዶሚኒ' በ7 ወይም 8 አመታት የሚለይበት ምክንያት፣ ከ[[ኢየሱስ ክርስቶስ]] ልደት 400 አመት ያህል በኋላ [[አኒያኖስ እስክንድራዊ]] ዘመኑን ሲቆጥረው ትስብዕቱ በ[[መጋቢት 29]] [[1]] ዓ.ም. እንደ ሆነ ስለ ገመተ ይህ በ''ትስብዕት ዘመን'' 1ኛ አመት ሆኗል። ይህ አቆጣጠር በምሥራቅ ክርስቲያን አገራት ከተቀበለ በኋላም በ[[443]] ዓ.ም. ከ[[ሮማ]] [[ፓፓ]]ና ከምሥራቅ አቡናዎች መካከል ልዩነት ደርሶባቸው፤ በ[[517]] ሌላ መነኩሴ [[ዲዮኒሲዮስ ኤክሲጉዎስ]] ሌላ አቆጣጠር (''አኖ ዶሚኒ'') አቀረበ። በሱ ግምት ትስብዕቱ የተከሠተበት ቀን ከአኒያኖስ ግምት በፊት በ8 አመታት አስቀደመው። የ''አኖ ዶሚኒ'' አቆጣጠር በምዕራብ አውሮፓ ላይኛነት በማግኘቱ የትስብእት ዘመን 1 አመተ ምህረት በ''አኖ ዶሚኒ'' [[9 እ.ኤ.አ.]] ሆነ።
 
የኢትዮጵያ ዘመን ኣቆጣጠር የጁልያን ዘመን ኣቆጣጠር ኣይደለም። በኣሁኑ ጊዜ በጁልያና በጎርጎርዮስ ካለንደሮች መካከል ያለው የ13 ቀናት ልዩነት ሲሆን የዓመታቱ ቍጥሮች ልዩ ኣይደሉም። [http://www.ethiopic.com/calendar/ethiopic.htm]
በ525 ዓ.ም. ዲኖስዮስ ኤክሲጅዮስ (Dionysius Exiguus) የሚባል የሩስያ መነኩሴ የሮማው ጳጳስ መልዕክተኛም በመሆን የፋሲካን በዓል ኣወሳሰን ከግብጻውያን እንዲማር ተልኮ ነበር። እንደሚመስለኝና ኣንዳንድ ፀሓፊዎችም እንደሚሉት ኤክሲጅዮስ በ525 ዓ.ም. 532 ዓመትን ሳይጠቀም ኣልቀረም። ዲኖስየስ ኣኖ ዶሚኒ (Anno Domini ወይም ኤ.ዲ.) የሚባለውን ካለንደር በጃንዋሪ 1 ፣ 1 ኤ.ዲ. እንዲጀምር በ525 ቢወስንም በኋላም ፀሓፊዎች ጁልያን (ዩልዮስ) ካለንደር ያሉት የግብጾችንና የኢትዮጵያን ዘመን መቈጠርያዎች ስለማይመለከት እራሱን የቻለ ካለንደር ሆኖ ቆይቷል። ኤክሲጅዮስ ወደኋላ በመቍጠር ሲጀምር ይመስለኛል ኣዲሱ ካለንደር ላይ ሰባት ዓመታት ግድም የጨመረበት። የዓመታቱም ቍጥር ከግብጽ ይልቅ ወደ ኢትዮጵያ የቀረበ ነው። ጨረቃ መሬትን ስትዞርና መሬት ፀሓይን ስትዞር የሚወስዱት 532 ዓመታት (19 X 28) ተደጋጋሚ ናቸው። [http://www.ethiopic.com/unicode/The_Ethiopian_Calendar_in_Amharic.htm]
 
== ወራት ==
መስመር፡ 46፦
 
*[http://www.funaba.org/en/calendar-conversion.cgi ቀን መለወጫ]
*[http://www.ethiopic.com/calendar/ethiopic.htm Theኣበራ Ethiopic Calendar by Aberra Mollaሞላ]
*[http://www.ethiopic.com/unicode/The_Ethiopian_Calendar_in_Amharic.htm የኢትዮጵያ ዘመን ኣቈጣጠር፣ በኣበራ ሞላኣቈጣጠር]
*[http://ethiopianamericanforum.com/index.php?option=com_content&view=article&id=405:christian-calendar An Open Letter to His Holiness Pope Benedict XVI በዶ/ር ኣበራ ሞላ]