ከ«ኮሶ በሽታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 2፦
ያልተመረመር ጥሬ የከብት ሥጋ በመብላት ሲሆን በሽታውን የሚያስከትለው እንቁላል ጥሬ ሥጋ ውስጥ ያለማጉሊያ መሣሪያ በዓይን ይታያል።
 
ኣንድ ሰው የኮሶ እንቁላል ያለበትን ጥሬ ስጋ ከበላ በኋላ እንቁላሉ ይፈለፈልና በቀንዱ ኣንጀትን ቦርቡሮ በመንጠልጠል ከኣንገቱ ማደግ ይጀምራል። በቂ ቁመትና እድሜ ካገኘ በኋላ ብዙ እንቁላሎች
ያሉት እየተቀነጠሱ ሹጥ ሆነው ከሰገራ ጋር ወይም ለብቻቸው ይወጣሉ። የኮሶ መድኃኒት ተወስዶ ከእንገቱ ተነቅሎ ሲወጣ ኣሻረኝ ይባላል። የኮሶው መድኃኒት ኮሶውን ከኣንጀት ፈንቅሎ
ካላወጣው ግን እንደገና ከኣንገቱ በመጀመር ያድግና ሌላ የሹጥ ዙር መታየት ሲጀምር ኮሶ ታየኝ ይባላል። ስለዚህ ኣንድ ሹጥሰው ውስጥኮሶ ብዙከታየው የኮሶትሉን እንቁላሎች ስላሉ ኣንድከኣንገቱ ኮሶምፈንቅሎ ብዙየሚያወጣ ዓመታትመድኃኒት ስለሚኖርመውሰድ
ኣለበት። ኣንድ ሹጥ ውስጥ ብዙ የኮሶ እንቁላሎች ስላሉ ኣንድ ኮሶም ብዙ ዓመታት ስለሚኖር ብዙ ሺህ እንቁላሎች ይኖራሉ። ኣንድ ሰው ሰገራውን ሜዳ ላይ ሲወጣ ሹጡ ፀሓይ ሲሞቀው ይፈነዳና እንቁላሎቹ ሳር ላይ ይረጫሉ። ከብቶች እንቁላሎቹን ከሳሩ ጋር ሲበሉ ሆድ ዕቃን ስርስረው
ይፈነዳና እንቁላሎቹ ሳር ላይ ይረጫሉ። ከብቶች እንቁላሎቹን ከሳሩ ጋር ሲበሉ ሆድ ዕቃን ስርስረው የከብት ስጋ ውስጥ ተቀምጠው ጥሬ ስጋ የሚበላ ሰው እስኪመጣ ይጠብቃሉ። የግዴታ
የከብት ስጋ ውስጥ ተቀምጠው ጥሬ ስጋ የሚበላ እስኪመጣ ይጠብቃሉ። ስለዚህ ኣንድ ሰው ኮሶ ከታየው ትሉን ከኣንገቱ ፈንቅሎ የሚያወጣ መድኃኒት መውሰድ ኣለበት። የግዴታ ሰገራ
ሰገራ ሜዳ ውስጥ መውጣት ካስፈለገ ትንሽ ጉድጓድ ቆፍሮ ከእዚያ ሰገራውን በኣፈር መሸፈን እንቁላሎቹ እንዳይበተኑ ይጠቅማል።

ስጋን ማብሰል የኮሶውን እንቁላል ይገድላል።
 
*ደግሞ ይዩ፦ [[ኮሶ]]