ከ«ነሐሴ ፴» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ነሐሴ 30» ወደ «ነሐሴ ፴» አዛወረ
መስመር፡ 5፦
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
 
* [[1758|፲፮፻፶፰]] ዓ/ም - ለሦስት ቀን እና ሦስት ሌሊት የጋየው የ[[ሎንዶን]] “ታላቁ ቃጠሎ” በከተማዋ ፲ ሺህ ሕንጻዎችን ካወደመ በኋላ አቆመ።
* [[1792|፲፯፻፺፪]] ዓ/ም - የ[[ፈረንሳይ]] [[ንጉሠ ነገሥት]] [[ናፖሌዎን]] የ[[ማልታ]]ን ደሴት በጦር ኃይል ግዴታ ለ[[ብሪታንያ|ታላቋ ብሪታንያ]] ለቀቀ።
*[[1952|፲፱፻፶፪]] ዓ/ም - የ[[ኮንጎ]] ፕሬዚደንት ዮሴፍ ካዛቩቡ የአገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ፓትሪስ ሉሙምባ ከሥልጣናቸው ሽረው በቁም እሥራት ላይ አዋሏቸው።
* [[1952|፲፱፻፶፪]] ዓ/ም ግጥመ- የግጥም ጠቢቡ [[ሌዎፖልድ ሴዳር ሴንግሆር]] በ[[ሴኔጋል]] የመጀመሪያ ፕሬዚደንት ሆእው ተመረጡ።
* [[1952|፲፱፻፶፪]] ዓ/ም - ቦክሰኛው [[ሞሀመድ አሊ]] (የቀድሞው [[ካሲየስ ክሌይ]]) በ[[ሮማ]]ው የበጋ [[ኦሊምፒክ]] ውድድር በመለስተኛ ክብደት ወርቅ ተሸለመ።
* [[1964|፲፱፻፷፬]] ዓ/ም - [[ሙኒክ]] ላይ በተካሄደው የበጋ [[ኦሊምፒክ]] ውድድር ላይ “ጥቁር መስከረም” ("Black September") የተባለ የ[[ፍልስጥኤም]] ሽብርተኛ ቡድን የ[[እስራኤል]]ን ተወዳዳሪዎችና አሰልጣኞች በአፈና ከያዘ በኋላ አሥራ አንዱን ገደላቸው።
 
=ልደት=