ከ«ግንቦት ፮» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot-assisted disambiguation: የመን - Changed link(s) to የመን (አገር)
 
መስመር፡ 5፦
 
*[[1940|፲፱፻፵]] ዓ/ም - [[እስራኤል]] ነጻ እና ሉዐላዊ አገር ተብላ ስትታወጅ ጊዜያዊ መንግሥት ተመሠረተ። ወዲያውኑ ጎረቤት የአረብ አገራት አዲሲቱን አገር በጦር ኃይል ሲያጠቋት የ፲፱፻፵ው የአረብ እና እስራኤል ጦርነት ተጀመረ።
 
*[[1952|፲፱፻፶፪]] ዓ/ም - ኦስት የፖለቲካ ቡድኖች ተዋሕደው ‘የ[[ኬንያ]] አፍሪቃዊ የዴሞክራቲክ አንድነት ቡድን’ መሠረቱ።
 
*[[1956|፲፱፻፶፮]] ዓ/ም የ[[ግብጽ]] ፕሬዚደንት ጋማል አብደል ናስር እና የ[[ሶቪዬት ሕብረት]] መሪ ኒኪታ ክሩስቼቭ በአስዋን ግድብ ሥራ የዓባይን ወንዝ ፈሰሳ የመለወጥ የመጀመሪያ ምዕራፍ በተዘጋጀው ፈንጂ በአንድነት አፈነዱ። በዚህ ሥነ ሥርዓት ላይ የ[[ኢራቅ]] ፕሬዚደንት አሪፍ እና የ[[የመን (አገር)|የመን]] ፕሬዚደንት ሳላል ተሳትፈዋል።
 
 
 
==ልደት==