ከ«ጥር ፴» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 3፦
==ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==
 
*[[1834|፲፰፻፴፬]] ዓ/ም - በዘመነ መሣፍንት፣ የ[[ራስ አሊ አሉላ]] ሠራዊት [[ደብረ ታቦር]] ላይ ከሰሜኑ ገዥ [[ደጃዝማች]] ውቤ ኃይለ ማርያም ሠራዊት ጋር በጦርነት ገጥሞ ድሉ የራስ አሊ ሆነ።
 
*[[1937|፲፱፻፴፮]] ዓ/ም - የ[[ኢትዮጵያ]] የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግናው [[በላይ ዘለቀ|ደጃዝማች በላይ ዘለቀ]] ከዘውዳዊው አገዛዝ ጋር በነበረው ተቃርኖ አቋም እንዲገደል ተወሰኖ በዚህ ዕለት [[መርካቶ]] ላይ ተሰቀለ።
 
*[[1949|፲፱፻፵፱]] ./. - በፍልውሃ አቅራቢያ በዘመናዊ ዕቅድ አዲስ የተሠራው ኢዮቤልዩ (የአሁኑ ብሔራዊ) ቤተ መንግሥት ተመረቀ
 
*[[1953|፲፱፻፶፫]] ዓ./. - የ[[አፍሪቃ]] ኢኮኖሚ ኮሚሲዮን ዋና መሥሪያ ቤትና በ[[አዲስ አበባ]] ከተማ ለሚደረገው ልዩ ልዩ የአፍሪቃ መንግሥታት ጉባኤዎች መሰብሰቢያ፣ በኢዮቤልዩ ቤተ መንግሥት ፊት ለፊት የተሠራውን የአፍሪካ አዳራሽ፣ በ[[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] ተመርቆ ተከፈተ። የሕንፃው ግንባታ አምስት ሚሊይን አምስት መቶ አሥራ-አምስት ሺህ ብር ፈጀ።
 
==ልደት==