ከ«እስልምና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

21 bytes removed ፣ ከ9 ዓመታት በፊት
no edit summary
(አንድ ለውጥ ከСербијана (ውይይት) ገለበጠ - the previous edit summary was ignored)
No edit summary
{{wikify}}
[[ስዕል:Islam by country.png|thumb|300px|የእስልምና መጠን በየሃገሩ፦ ቀይ ([[ሺዓ]]) አረንጓዴ ([[ሱኒ]])]]
'''እስልምና''' ([[አረብኛ]]፦'''الإسلام''' ''አል ኢስላም'') ማለት ከአደም (አዳም) ጀምሮ እስከ ኑህ(ኖህ) ያሉት ሁሉም ነቢያት ሃይማኖት ነው በማለት የእምነቱ ተከታዮች የሚያምኑ ሲሆን [[ነቢዩ ሙሐመድ]] (በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ የመጨረሻ ነቢይ) ያስተማሩት ሃይማኖት የሚታወቅበት መጠሪያ ስም ሲሆን የእምነቱ ተከታዮች ደግሞ ''እስላም'' (''ሙስሊም'') በመባል ይታወቃሉ።<br />
''ኢስላም'' የሚለው ጥሬ ቃል ቋንቋ 3 ትርጉሞችን ያዘለ ሆኖ እናገኘዋለን። እነሱም
:1ኛ ከግልጽ ወይም ስውር ከሆኑ ጉድለቶች ፍጹም ነጻ የመሆን እና የመጥራት
* አንድ ሰው ''ሙስሊም'' ነው ሊባል የሚቻለው የዚህ ግዙፍ አለም ሆነ ሌላ አለ የሚባለው አለም እና በውስጧ ያሉት ነገሮች ሁሉ ፈጣሪ ተቆጣጣሪ አስተናባሪ ብቸኛ አምላክ አላህ ነው ብሎ ማመን እና ነቢዩ ሙሃመድ የመጨረሻው መልእክተኛ ናቸው ብሎ ማመን ነው። ይህም በሌላ አነጋገር በእውነት የሚያመልኩት አምላክ ከአላህ በስተቀር የለም። ነብዩ ሙሐመድም(ሰላም ለእሳቸው ይሁንና) ባሪያው እና መላክተኛው ናቸው ብሎ ማመን ነው። ይህም በ[[አረብኛ]] «''ላኢላሃ-ኢለሏህ ሙሃመድ ረሱሉሏህ''» በመባል ይታወቃል።
 
በዓለም ላይ የእምነቱ ተከታዮቹ ከ1.5 ቢሊዮን በላይ ሆነው ይገኛሉ።
 
ሱና ማለት የነብዩ ሙሐመድ ንግግር እና ስራ/ስሩ ብለው ያዘዙት እና ሲሰራ እያዩ በዝምታያለፉት (አትስሩ ብለው ያልከለከሉት) በአጠቃላይ በህይወታቸው የሰሩት ስራ እና እንዲሰራ ያዘዙት ሁሉ ሱና ይባላል።