ከ«ዓፄ ዘርአ ያዕቆብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 34፦
 
== ድርሰቶች ==
አጼ '''ዘርአ ያዕቆብ''' በጦር ውሎአቸው ብቻ ሳይሆን የሚታወቁት፣ 3 መጻህፍትንም በመድረስና ለትውልድ በማቅረብ ጭምርም ነው። እነሱም [[መጽሃፈ ብርሃን]]፤ [[ጦማረ ሃይማኖት]]፤ [[መጽሃፈ ምላድ]] ና [[መጽሃፈ ስላሴ]] ይሰኛሉ። እነዚህ መጽሐፎች ሃይማኖታዊ ይዘት ያላቸው ሆነው በዘመናቸው የተነሱትን ለመስቀልና ለስእልመስገድ የተገባ አይደለም የሚሉትን ደቀ እስጢፋ የተባሉትን ክርስቲያኖች ለማውገዝ ያገለገሉም ናቸው።
እነዚህ መጽሐፎች ሃይማኖታዊ ይዘት ያላቸው ሆነው በዘመናቸው የተነሱትን ለመስቀልና ለስእልመስገድ የተገባ አይደለም የሚሉትን ደቀ እስጢፋ የተባሉትን ክርስቲያኖች ለማውገዝ ያገለገሉም ናቸው፤፤
 
== በተረፈ ==