ከ«ክሬዲት ካርድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: cs:Kreditní karta is a good article
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Credit-cards.jpg|thumbnail|right|ክሬዲት ካርዶች]]
'''ክሬዲት ካርድ''' ክፍያን ለመክፈል የሚያስችል የፕላስቲክ ካርድ ነው። ክሬዲት ካርድ ከሌሎች የመክፈያ ስርዓቶች ይለያል። ለምሳሌ [[ቼኪንግ አካውንት|ዴቢት ካርድ]] አሁን-ግዛ አሁን-ክፈል ስርዓት ሲሆን፣ ክሬዲት ካርድ በአንጻሩ አሁን-ግዛ፣ ቆይተህ-ከፍል ስርዓት ነው። ሌላው ልዩነት፣ [[ቼኪንግ አካውንት]] እና [[ሴቪንግ አካውንት]] የራስ የተጠራቀመ ገንዘብን ሲጠቀሙ፣ ክሬዲት ካርድ በአንጻሩ የአራጣ አይነት ነው።
 
'''ክሬዲት ካርድ''' ክፍያንሸቀጦችንና ለመክፈልአገልግሎትን ለመግዛት የሚያስችል የፕላስቲክ ካርድ ነው። ክሬዲት ካርድ ከሌሎች የመክፈያ ስርዓቶች ይለያል። ለምሳሌ [[ቼኪንግ አካውንት|ዴቢት ካርድ]] አሁን-ግዛ አሁን-ክፈል ስርዓት ሲሆን፣ ክሬዲት ካርድ በአንጻሩ አሁን-ግዛ፣ ቆይተህ-ከፍል ስርዓት ነው። ሌላው ልዩነት፣ [[ቼኪንግ አካውንት]] እና [[ሴቪንግ አካውንት]] የራስ የተጠራቀመ ገንዘብን ሲጠቀሙ፣ ክሬዲት ካርድ በአንጻሩ የአራጣ አይነት ነው። ክሬዲት ካርድ ከ[[ቻርጅ ካርድ]] እንዲሁ ይለያል። የቻርጅ ካርድ ዕዳ በየወሩ በሙሉ መከፈል ሲኖርበት የክሬዲት ካርድ ዕዳ ግን የግዴታ በሙሉ መከፈል የለበትም፤ ነገር ግን በሙሉ ካልተከፈለ በዕዳው ላይ [[ወለድ]] ይጨመርበታል።
 
== የክሬዲት ካርድ አሰጣጥ ==