ከ«የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: tl:Simbahang Etiopianong Ortodoksong Tewahedo
መስመር፡ 15፦
በዚህ ንባብ ዘንድ ፊልጶስ ጃንደረባውን የ[[ትንቢተ ኢሳይያስ]] ክፍል እንዲገባው አስረድቶት በክርስትና አጠመቀው። ንግሥት[[ግርማዊት ህንደኬ 7ኛ]] ከ34 ዓ.ም. እስከ 44 ዓ.ም. ገደማ በኢትዮጵያ የነገሡ ናቸው።
 
በ4ኛ ምዕተ ዘመን በወንድማማቾቹ በ[[ንጉሥ ኤዛና]] እና በ[[ንጉሥ ሳይዛና]]ዘመን በ[[ፍሬምናጦስ]] አማካይነት ክርስትና የግዛቱ ይፋዊ ሃይማኖት ሆነ። ይህ ፍሬምናጦስ በኢትዮጵያ «አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን» ተብሎ ይታወቃል። በወጣትነት ዕድሜው ከአጎቱ ከፈላስፋው ከመሮፔዎስ እና ከወንድሙ ከ[[ሲድራኮስ]] ጋራ መርከባቸው ስለሰመጠች ከወንድሙ ጋር ከሞት ተርፈው ምጽዋ አጠገብ ተገኙ። ወደ ንጉሦቹም ግቢ አመጡዋቸውና ቀስ በቀስ ከፍተኛ ተጽእኖ ያለበት ደረጃ አገኙ። ንጉስ ኤዛና ደግሞ ወደ ክርስትና ለውጠው እንዲጠመቁ አደረጉ። ኤዛና ፍሬምናጦስን ለኢትዮጵያ አቡነ እንዲሾም ለመጠይቅ ወደ እስክንድርያ ላኩዋቸውና የእስክንድርያ ጳጳስ [[አትናቴዎስ]] ፍሬምናጦስን ሾሞ ላከው። ፍሬምናጦስ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ሲሆን የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ፓትርያርክ [[አቡነ ባስልዮስ]] ደግሞ 111ኛው መሆናቸው ነው።
 
=== መካከለኛ ዘመን ===