ከ«ደጃዝማች ኪዳኔ ወልደመድኅን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ ከ68.8.173.8 (ውይይት) ገለበጠ
መስመር፡ 29፦
ንጉሠ ነገሥቱ ከስልጣን ከወረዱ በኋላ ደጃዝማች ኪዳኔ በመላ [[የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር]] ሊቀመንበርነት ተመርጠው ሲያገለግሉ ከቆዩ በኋላ ሃገራቸውንንና ማኅበሩን ወክለው [[ሮማ]] ላይ በተካኼደው የዓለም አቀፍ ጸረ ኑክሊየር መሣሪያ ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ሲጓዙ [[መስኮብ]] (Moscow) ላይ [[ጥቅምት 9|ጥቅምት ፱]] ቀን [[1972|፲፱፻፸፪]] ዓ.ም. በተወለዱ በስልሳ አራት ዓመታቸው አረፉ። ቀብራቸውም [[መንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ]] ቤተ ክርስቲያን [[ጥቅምት 15|ጥቅምት ፲፭]] ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. ተከናውኗል።
 
[[Image:Dejazmachkidane.jpg|thumb|550px|ደጃ/ኪዳኔ ወልደመድኅን [[ጥንታዊትየጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር]] ሊቀ መንበር በሥራ ላይ|centre]]
 
ደጃዝማች ኪዳኔ ወልደመድኅን በ [[1949|፲፱፻፵፱]] ዓ.ም. በተወለዱበት አጥቢያ በቡልጋ የ[[የለጥ ቅዱስ ጊዮርጊስ]]ን ቤተ ክርስቲያን በግል ያሠሩ ሲሆን፤ በ [[1964|፲፱፻፷፬]] ዓ.ም ."[[ከልደት እስከ ሞት]]" የተባለች አጭር ኃይማኖታዊ፤ መንፈሳዊና የፍልስፍና መጽሐፍ ደርሰው አሳትመዋል።