ከ«እስልምና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
rv - .svg version obviously out of date, it doesn't distinguish S Sudan
No edit summary
መስመር፡ 1፦
{{wikify}}
[[ስዕል:Islam by country.pngsvg|thumb|300px|የእስልምና መጠን በየሃገሩ፦ ቀይ ([[ሺዓ]]) አረንጓዴ ([[ሱኒ]])]]
'''እስልምና''' ([[አረብኛ]]፦'''الإسلام''' ''አል ኢስላም'') ማለት ከአደም (አዳም) ጀምሮ እስከ ኑህ(ኖህ) ያሉት ሁሉም ነቢያት ሃይማኖት ነው በማለት የእምነቱ ተከታዮች የሚያምኑ ሲሆን [[ነቢዩ ሙሐመድ]] (በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ የመጨረሻ ነቢይ) ያስተማሩት ሃይማኖት የሚታወቅበት መጠሪያ ስም ሲሆን የእምነቱ ተከታዮች ደግሞ ''እስላም'' (''ሙስሊም'') በመባል ይታወቃሉ።<br />
''ኢስላም'' የሚለው ጥሬ ቃል ቋንቋ 3 ትርጉሞችን ያዘለ ሆኖ እናገኘዋለን። እነሱም