ከ«የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 2፦
 
==ምሥረታ እና አመራር==
ኢ.ደ.ማ.፣ በእውቅ ሰዎች እና ደራስያን ሲመራ እና ሲስተዳደር ቆይቷል። ማኅበሩን ካቋቋሙት ደራስያን መካከልም ደጃዝማች [[ግርማቸው ተክለ ሐዋርያት]]፣ ብላታ ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዮሐንስ፣ አቶ[[ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ]] (የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት)፣ ጸሐፌ ተውኔት [[መንግስቱ ለማ]]፣ [[አቤ ጉበኛ]]፣ ሎሬት [[ጸጋዬ ገብረ መድህን]]፣ [[ለማ ፈይሳ]]፣ [[ከበደ ሚካኤል]]ና [[ጳውሎስ ኞኞ]]ን የመሳሰሉት በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ። በሊቀ-መንበርነትቀዳሚ ካገለገሉትየማኅበሩ ደግሞርዕስ በከፊሉ፦[[መኮንን እንዳልካቸው|ክቡር ራስ ቢትወደድ መኮንን እንዳልካቸው]] (በዝነኛው “አልሞትኩም ብዬ አልዋሽም” ድርሰታቸው ይታወቃሉ) ሲሆኑ ቀጥለውም ደጃዝማች [[ግርማቸው ተክለ ሐዋርያት]] (የማኅበሩማሕበሩን የመጀመሪያውመርተዋል። ሊቀ[[ብላታ ጌታዬ አስፋው ተፈራ]]ም በጸሐፊነት ተመርጠው አገልግለዋል። ማኅበሩን በልዩ-መንበር)፣ልዩ ሥልጣነ-ወንበር ካገለገሉት ሌሎች ደግሞ በከፊሉ፦ አቶ አምደ ሚካኤል ደሳለኝ፣ አቶ [[ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ]] እና ሌሎችም ጸሐፍት ሲመሩት እና ሲሳተፉበት የቆየ ማኅበር ነው። ከእነዚህም በተጨማሪ አሰፋ ገብረ ማርያም፣ [[ደበበ ሰይፉ]]፣ [[ማሞ ውድነህ]] እና አሁን በፕሬዝዳንትነት እየመሩት ያሉት ጌታቸው በለጠም ይገኙበታል።
 
"የኢትዮጵያ ድርሰት ማኅበር (ኢደማ) ተብሎ የተቋቋመው ይህ ድርጅት፣ መጠሪያውን በ[[1970|፲፱፻፸]] ዓ/ም ወደ “የኢትዮጵያ ደራስያን አንድነት ማኅበር” ከለወጠው በኋላ፣ ያሁኑን መደበኛ መጠሪያውን “የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር” (ኢደማ) ያገኘው [[የካቲት ፲፩]] ቀን [[1978|፲፱፻፸፰]] ዓ/ም ነው።<ref> http://www.ethiopianreporter.com/pre-rep/index.php?option=com_content&view=article&id=1247:---50-----&catid=105:2009-11-13-13-47-17&Itemid=625 “የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር 50ኛ ዓመቱን የፊታችን ዓርብ ማክበር ይጀምራል” </ref>
 
በቅርቡ በ"ፍኖተ ነፃነት" ጋዜጣ ላይ ማኅበሩን ከመሠረቱት እና በጸሐፊነትም ካገለገሉት ከብላታ ጌታዬ አስፋው ተፈራ ጋር በተደረገ ቃለ-ምልልስ እንደተዘገበው፤- ማሕብሩ ሲመሠረት በዋናነት ዓላማው አድርጎ የተነሣው «በሀገሪቷ ያሉት የጽሑፍ ቅርሶች በዋናነት ተሰባስበው እንዲታተሙና ሌሎች አዳዲስ ጸሐፍትን ለማፍራት» እንደነበር እና «የአሁኑ የሀገሪቷ ፕሬዝዳንት [[ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ]] የደራስያን ማኅበሩ ገንዘብ ያዥ በነበሩበት ጊዜ መንግሥት የመጽሐፍ ህትመትን ወጪ ¼ኛ እንዲሸፍን» አድረገዋል። ብላታ ጌታዬ አስፋው ቀጥለውም፣ «ይኸንኑ ¼ መንግሥት ይሸፍነዋል የሚባለውን ወጪ [[ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት]] ሕትመቱን ካከናወነ በኋላ ያልተሸጠውን ትምህርት ሚኒስቴር እንዲገዛው ተደርጐ ትምህርት ቤቶች ለሪፈረንስ (ማጣቀሻ) እንዲጠቀሙበት ይደረጋል።» ብለዋል። ንጉሠ ነገሥቱም [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] «ለመጽሐፍ ትልቅ ፍቅር ስለነበራቸውና አርአያ ለመሆን ቲያትርን እንደሚመለከቱና እንደሚገመግሙ ሁሉ ወመዘክር (ብሔራዊ ቤተ- መዛግብትና መጽሐፍት ማዕከል) በመገኘት በመጽሐፍ ሂስና ውይይት ላይ ይካፈሉ እንደነበር» ብላታ ጌታዬ አስፋው ተፈራ ገልጸዋል። ከዚህም ሌላ የብላታ ጌታዬ ትውስታ፣በዘመኑ «የ ዩ.ኔ.ስ.ኮ. ኃላፊ የነበሩት ክቡር አቶ አካለ ወርቅ ሀብተ ወልድ [[ፓሪስ]] ለስብሰባ በተገኙበት ጊዜ ሀገራችን በየዓመቱ ፵ሺ ዶላር ለመክፈል በመስማማት ግዴታዋን ስትወጣ በአንፃሩም በአባልነታቸው በርካታ መጽሐፎችን ያገኙ እንደነበር ይመሰክራሉ» ይላል። <ref>"ፍኖተ ነፃነት" ፪ኛ ዓመት ቅጽ ፪ ቁ. ፰ (፳፻፬ ዓ/ም) </ref>
 
==እሴቶች==
Line 21 ⟶ 24:
“የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር ከተኛበት እየነቃ ነው” </ref>
 
==ማጣቀሻዎች==
==ዋቢ ምንጮች==
<references/>
 
*''ሪፖርተር'' Ethiopian Reporter, ኪንና ባሕል፣ 17 FEBRUARY 2010
==ዋቢ ምንጮች==
*''ሪፖርተር'' Ethiopian Reporter, ኪንና ባሕል፣ 17[[የካቲት FEBRUARY፲]] 2010ቀን [[፳፻፪]] ዓ/ም
 
*''AddisNeger Online'', “የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር ከተኛበት እየነቃ ነው”
 
*ፍኖተ ነፃነት፤ ፪ኛ ዓመት ቅጽ.፪ ቁ.፰፤ " ከ” ኮ”ና “ካ” የፈለቀች አርቲስት -“የፍቅር ጮራ” ደራሲ ማነው?፤ [[ማክሰኞ]] [[መስከረም ፲፮]] ቀን [[፳፻፬]] ዓ/ም
 
 
[[መደብ:የኢትዮጵያ ሥነ-ጽሁፍ]]