ከ«ዓፄ ዘርአ ያዕቆብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: ar:زرع يعقوب is a good article
መስመር፡ 25፦
የዘራአ ያዕቆብ አባት [[ቀዳማዊ ዳዊት]] ባረፉ ጊዜ፣ እንደ ጥንቱ የኢትዮጵያ ባህል ወግ መሰረት፣ ታላቅ ወንድማቸው የነበሩት [[ቀዳማዊ ቴወድሮስ]] በ1414 ሲነግሱ ታናሽ ወንድማቸውን በግዞት ወደ [[አምባ ግሽን]] እንዲሄድ አደረጉ። አጼ ዘርዓ ያእቆብ ቆየት ብለው በጻፉት [[መጽሀፈ ብርሃን]] በተሰኘው ድርሰታቸው መሰረት እስከ ነገሱበት ሰኔ 20 ፣ 1434 ዓ.ም. ድረስ በግዞት [[ግሸን]] [[ተራራ]] ([[አምባ ግሸን]]) ላይ ለሚቀጥሉት 20 አመታት በእስር ኖሩ። ሆኖም ግን በግዞት እያሉ ከጊዜ ወደ ጊዜ የደጋፊያቸው መጠን እየበዛ ሄደ። በነዚህ አመታት ውስጥ የኢትዮጵያ ሁኔታ ከዓመት ወደ ዓመት እይተበላሸ ሂዶ በመጨረሻ ከአምባው ላይ ለሹመት ሲወርዱ አገሪቱ በእርስበርስ ሽኩቻ እየታመሰች፣ በሃይማኖት በኩልም መከፋፈል ተፈጥሮ የውጭ ሀይሎችም ከነገ ዛሬ አጠቁን እየተባለ ይሚፈራበት ሁኔታ ገጠመው። የወደፊቱ ንጉስ ብዙ እድሜውን ያሳለፈው ከሰው ተለይቶ አምባ ላይ ስለነበር፣ የዲፕሎማሲ ጥቅሙ አልተረዳውም ነበር። ይልቁኑ ፊት ለፊት የተጋረጡትን የሃገሪቱን ችግሮች በሚያስፈራ ድፍረት እና ምንም በማያወላዳ ጽናት ተጋፈጠው።
 
{{ተካ|ዓፄ ዘርአ ያእቆብ}} ንጉስ ከሆኑ በኋላ [[ንግስት እሌኒ]]ን በ1434 አገቡ፣ ከዚያም በ1436 ዘውዳቸውን ጫኑ። [[ንግስት እሌኒ]] የ[[ሀድያ]] ንጉስ ልጅ ስትሆን በህጻንነቱዋ የ[[እስልምና]] ተከታይ የነበረች ቢሆንም በጋብቻው ወቅት ክርስቲያን ሆናለች።
 
በ1442 በሰንበት ላይ ተነስቶ የነበረውን የቤ/ክርስቲያን ክፍፍል ለማብረድ ቢችሉም እስከ 1450 ነገሩ ሲሰክን ቆይቱ በ[[ደብረ ምጥማቅ ጉባኤ]] (ተጉለት) ፣ የግብጾቹ ጳጳሳተ በተገኙበት ችግሩን ሊፈቱ ችለዋል ።
መስመር፡ 31፦
በ1445 እና ከዚያ በኋላ በተነሱ ጦርነቶች ላይ በመሳተፍ ሁሉን በድል በማጠናቀው ግዛታቸውን ያሁኒቷን ሶማልያን ሁሉ ያቅፍ ነበር።
 
በ1456 ዓ.ም የ[[ሀሌይ ኮሜት]] (ባለ ጭራ ኮኮብ) ደማቅ ብርሃኑዋን እያፈናጠቀች ስታልፍ፣ አጼው የነበሩበትን ቦታ [[ደብረ ብርሃን]] በማለት የሃገሪቱ ዋና ከተማ አድርገው ቆርቁረዋል። እስከ እለት ህልፈታቸውም [[ደብረ ብርሃን]] የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ነበረች።
 
== ድርሰቶች ==