ከ«የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር (ኢ.ደ.ማ.) ''' ፋሺስት ኢጣሊያ በ[[1929||፲፱፻፳፱]] ዓ/ም. በ[[አዲስ አበባ]] ከተማ ያደረገውን ጭፍጨፋ ፳፫ኛው ዓመት በሚታሰብበት [[የካቲት ፲፪]] ቀን [[1952|፲፱፻፶፪]] ዓ/ም፤ [[የሀገር ፍቅር ቴአትር]] አዳራሽ በነበረው ኪነ-ጥበባዊ መሰናዶ ተመሠረተ።
 
==ምሥረታ እና አመራር==