ከ«ከፍታ (ቶፖግራፊ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ከፍታ''' (''prominence'') በ[[ቶፖግራፊ]] ወይም [[መልክዐ ምድር]] ማለት አንድ ሥፍራ ከ[[ባሕር ጠለል]] በላይ በስንት ሜትር እንደሚርቅ የሚገልጽ ተውላጠ ቁጥር ነው።
 
'''ጫፍ''' (''summit'') ማለት አጠገብ ካሉት ስፍራዎች ሁሉ በላይ ከፍተኛው የሆነ ጫፍ ነው። በ[[ትምህርተ ሂሳብ]] ረገድ የከፍታው ጫፍ እንደዚህ ይቀመራል።
 
በተራ አባባል 'ከፍታ' ማለት ብዙ ለየት ያለው የ[[ተራራ]] ጫፍ ማለት ነው። ከ1 ኪሎሜትር አቅራቢያ ከፍ ያለው ጫፍ ሲሆን ኢንደዚህ ይባላል።