ከ«ነሐሴ ፲፩» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 13፦
 
*[[1966|፲፱፻፷፮]] ዓ/ም - በ[[ኢትዮጵያ]] አብዮታዊ ሽግግር የንጉሠ ነገሥቱ መንግሥት [[የክብር ዘበኛ]] ሠራዊት አዛዥ የነበሩት ማዮር ጄነራል ታፈሰ ለማ በደርግ ተይዘው ታሠሩ። በዚሁ ዕለት [[የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን]] ፓትርያርክ የነብሩት [[አቡነ ቴዎፍሎስ]] አዲስ በተዘጋጀው ረቂቅ ሕገ-መንግሥት ውስጥ በተካተቱ አንዳንድ አንቀጾች ላይ ቅዋሜ እንዳላቸው አስታወቁ።
 
*[[2004|፳፻፬]] ዓ/ም - [[የኢትዮጵያ አየር መንገድ]] ከቦይንግ ኩባንያ ከገዛቸው አሥር [[ቦይንግ 787 ድሪምላይነር]] አየር-ዠበቦች የመጀመሪያውና በሰሌዳ ቁጥር ''ET-AOQ'' የተመዘገበው አየር-ዠበብ በዚህ ዕለት ከ[[ዋሽንግተን ዲሲ]] ተነስቶ [[አዲስ አበባ]]፣ [[ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ]] ሲገባ ደማቅ አቅባበል ተደርጎለታል።<ref>http://www.flightglobal.com/news/articles/ethiopians-first-787-arrives-at-addis-ababa-375615/</ref>
 
=ልደት=
Line 21 ⟶ 23:
 
=ዋቢ ምንጮች=
<references/>
 
*{{en]] Baldwin, N. C. Abyssinia, 1929-31. An Aero-Philatelic Guide. (Francis J. Field, Ltd.), Sutton Coldfield.