ከ«ዳግማዊ ዓፄ ኢያሱ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

no edit summary
(r2.7.2+) (ሎሌ ማስተካከል: en:Iyasu II)
| ሀይማኖት = የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና
}}
'''ዳግማዊ ኢያሱ''' (ጥቅምት 21፣ 1723 እ.ኤ.አ - ሐምሌ 27፣ 1755) በዙፋን ስማቸው ''ዓለም ሰገድ'' ከመስከረም 19፣ 1730 ጀምሮ እስከ እለተ ህልፈታቸው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የነበሩ ሲሆን አባታቸው አጼ [[በካፋ]] ሲሆኑ እናታቸው [[እቴጌ ምንትዋብ]] (የክርስትና ስም - ወለተ ጊዮርጊስ) ነበሩነበሩ።<ref>[[ሪቻርድ ፐንክኸርስት]], "An Eighteenth Century Ethiopian Dynastic Marriage Contract between Empress Mentewwab of Gondar and Ras Mika'el Sehul of Tegre," in ''Bulletin of the School of Oriental and African Studies'', 1979, p. 458.</ref>) ።
 
'''ዳግማዊ ኢያሱ''' (ጥቅምት 21፣ 1723 እ.ኤ.አ - ሐምሌ 27፣ 1755) በዙፋን ስማቸው ''ዓለም ሰገድ'' ከመስከረም 19፣ 1730 ጀምሮ እስከ እለተ ህልፈታቸው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የነበሩ ሲሆን አባታቸው አጼ[[በካፋ]] ሲሆኑ እናታቸው [[እቴጌ ምንትዋብ]] (የክርስትና ስም - ወለተ ጊዮርጊስ) ነበሩ<ref>[[ሪቻርድ ፐንክኸርስት]], "An Eighteenth Century Ethiopian Dynastic Marriage Contract between Empress Mentewwab of Gondar and Ras Mika'el Sehul of Tegre," in ''Bulletin of the School of Oriental and African Studies'', 1979, p. 458.</ref>) ።
 
የወደፊቱ ዳግማዊ እያሱ ወደ ስልጣን በወጣበት ጊዜ ገና ህጻን ስለነበር እናቱ እቴጌ ምንትዋብ የልጁ እንደራሴ ሆና ተሾመች። ነገር ግን የልጁን መንገስ የሚፎካከሩ አካሎች የ[[ፋሲል ግቢ]]ን በመክበብ ጥቃት ማድረስ ጀመሩ። ስለሆነም ከ[[ጎጃም]] 30፣000 ሰራዊት ተነስቶ ጎንደር ስለገባ የስልጣን ተፎካካሪወች የፋሲልን ግቢ ጥሰው ውስጥ ሳይደርሱ ተሸነፉ.<ref>Donald N. Levine, ''Wax and Gold: Tradition and Innovation in Ethiopian Culture'' (Chicago: University Press, 1965), p. 24. Details from Remedius Prutky's account in J.H. Arrowsmith-Brown (trans.), ''Prutky's Travels in Ethiopia and other Countries'' with notes by Richard Pankhurst (London: Hakluyt Society, 1991), pp. 173f</ref>። በዚህ ግርግር ምክንያት እቴጌ ምንትዋብ በእንደራሴነት ሳትወሰን እራሷ ላይ ዘውድ በመጫን ከልጇ ጋር እኩል ስልጣን እንዳላት አወጀች። በዚህ ሁኔታ የንግስትነት ማዕረግን ስትይዝ እቴጌ ምንትዋብ የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት ለመሆን በቃች።
6,498

edits