ከ«ነሐሴ ፳፯» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ነሐሴ 27» ወደ «ነሐሴ ፳፯» አዛወረ
No edit summary
መስመር፡ 5፦
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
 
*[[1658|፲፮፻፶፰]] ዓ/ም ለሦስት ቀናት የጋየውና አስር ሺህ ሕንጻዎችን ያወደመው የ[[ሎንዶን]] ትልቁ እሳት ተነሳ።
 
*[[1744|፲፯፻፵፬]] ዓ/ም የምዕራብ [[አውሮፓ]] አገራት ዘመን አቆጣጠራቸውን በለወጡ በሁለት መቶ ዓመታቸው፣ [[ብሪታንያ]] የ[[ጎርጎራዊ ዘመን አቆጣጠር]]ን ተቀበለች።
 
*[[1929|፲፱፻፳፱]] ዓ/ም - በጠላት ወረራ ዘመን የ[[ሸዋ]] አርበኞች [[ቡልጋ]] ላይ ተሰባስበው የ[[ልጅ ኢያሱ]]ን ልጅ መልአከ-ፀሐይ ኢያሱን አነገሡ። አዲሱ 'ንጉሥ' ወዲያው የአርበኞች መሪ ለነበሩት [[ራስ አበበ አረጋይ|ባላምባራስ አበበ አረጋይ]] የራስነት ማዕርግ ሰጠ። መልአከ-ፀሐይ ኢያሱ [[መስከረም ፳፬]] ቀን [[1931|፲፱፻፴፩]] ዓ/ም አረፈ።<ref> [Studien zur Kulturkunde 104, Köln 1994 p 572; http://www.nai.uu.se/library/resources/dossiers/local_history_of_ethiopia/B/ORTBUA05.pdf</ref>
*[[1937|፲፱፻፴፯]] ዓ/ም በ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] ፍጻሜ [[ጃፓን]] በተሸናፊነቷ እጇን ሰጠች።
 
*[[1938|፲፱፻፴፰]] ዓ/ም ነጻነትን አስከትሎ በ[[ጃዋህራል ኔህሩ]] ምክትል ፕሬዚደንትነት የሚመራ የ[[ህንድ]] ጊዜያዊ መንግሥት ተመሠረተ።
 
*[[1990|፲፱፻፺]] ዓ/ም የ[[ርዋንዳ]]ን ፍጅት አስከትሎ [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] ያቋቋመው የወንጀለኛ ፍርድ ቤት ጃን ፖል አካዬሱ የተባለውን የቀድሞ ከንቲባ ላይ ፍርዱን የወንጀለኛነት ፍርድ ፈረደበት።
 
 
Line 31 ⟶ 32:
 
==ዋቢ ምንጮች==
<references/>
 
*(እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/September_2