ከ«ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ኅዳር 29» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «፲፱፻፲፰ ዓ/ም ጥቁር አሜሪካዊው ዘፋኝ፤ ዳንሰኛ እና የፊልም ተዋናይ ሳሚ ዴቪስ ጁንየርበ...»
 
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''[[ኅዳር ፳፱]]'''
*[[1918|፲፱፻፲፰]] ዓ/ም ጥቁር [[አሜሪካ]]ዊው ዘፋኝ፤ ዳንሰኛ እና የፊልም ተዋናይ [[ሳሚ ዴቪስ ጁንየር]]በዚህ ዕለት ተወለደ።
 
*[[1934|፲፱፻፴፬]] ዓ/ም የ[[ጃፓን]] ዓየር ኃይል በ[[ሃዋይ]] የ[[ፐርል ሀርበር]]ን ወደብ ባጠቃ በማግሥቱ የ[[አሜሪካ]] የሕዝብ ምክር ቤት አባላት በ[[ጃፓን]] ላይ የጦርነት አዋጅ አወጁ።
 
*[[1971|፲፱፻፸፩]] ዓ/ም በአሁኑ ጊዜ በ[[የመን (አገር)|የመን]] ለአል ሳቅር ቡድን የሚጫወተው [[ኢትዮጵያ]]ዊው የእግር ኳስ ተጫዋች [[አንዋር ሲራጅ]]የልደቱ ቀን ነው።
 
*[[1973|፲፱፻፸፫]] ዓ/ም በ[[ኒው ዮርክ]] ከተማ የቀድሞው የ[[ቢትልስ]] መሥራችና ዓባል [[ጆን ሌነን]] መኖሪያ ቤቱ ፊት ለፊት ላይ ‘ማርክ ዴቪድ ቻፕማን’ በተባለ ሰው በሽጉጥ ተገደለ።