ከ«ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ታኅሣሥ 13» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «''ታኅሣሥ ፲፫''' *፲፱፻፳፪ ዓ/ም - የጃንሆይ አጎት ደጃች ወልደ ሥላሴ ለ...»
 
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''[[ታኅሣሥ ፲፫]]'''
 
*[[1922|፲፱፻፳፪]] ዓ/ም - የ[[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ|ጃንሆይ]] አጎት ደጃች ወልደ ሥላሴ ለመንግሥት ሥራ [[ደሴ]] ደርሰው ሲመለሱ አደጋ ተፈጥሮ ቀበቶ ሳያስሩ ቆመው ሲፎክሩ አይሮፕላኑ ሲያርፍ ራሳቸውን በኃይል ስለመታቸው ከተሳፋሪዎቹ መካከል እሳቸው ብቻ በአደጋው ሞቱ። ስለኾነም በአይሮፕላን አደጋ በመሞት የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ እኒሁ የራስ መኮንን ወንድም ደጃች ወልደ ሥላሴ መሆናቸው ነው።