ከ«ደጃዝማች ኪዳኔ ወልደመድኅን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ትሩ፡ ነው፡ ደጀን፡ የሚለውን፡ ደጀኒ፡ አድርጊዋለሁ፡ መቺ፡ ነው፡ ደጃዝማች፡ የተባሉት? ቦረና፡ አልገዙም፡ ወይ?
አንድ ለውጥ ከ68.8.173.8 (ውይይት) ገለበጠ
መስመር፡ 1፦
[[Image:Kidane Aba Kesto.jpg|thumb|300px|ደጃ/ኪዳኔ በአርበኝነት]]
 
'''ኪዳኔ ወልደመድኅን''' ዓርብ ሌሊት [[ሐምሌ 2|ሐምሌ ፪]] ቀን [[1907|፲፱፻፯]] ዓ.ም [[ቡልጋ]] በ[[ከሰም ]]ወረዳ፤ [[የለጥ]] ቀበሌ፤ ልዩ ስሙ ቡሄ አምባ በሚባለው ሥፍራ ላይ ከናታቸው ከወይዘሮ አስካለ ደጀኔደጀን እና ከአባታቸው ከቀኛዝማች ወልደመድኅን አዩደረስ ተወልደው [[ነሐሴ 10|ነሐሴ ፲]] ቀን በጥምቀት ስም ኪዳነ ማርያም ተሰይመው [[የለጥ ቅዱስ ጊዮርጊስ]][[ ቤተ ክርስቲያን]] [[ክርስትና]] ተነሱ። አባታችው ቀኛዝማች ወልደመድኅን ትውልድ ሃገራቸው [[ወበሪ]] ሲሆን፤ በዘመኑ የታወቁ ስመጥሩ ጠበቃ ነበሩ። ከወይዘሮ አስካለም ጋር የተገናኙት ሁለቱም እወረዳው ፍርድ ቤት [[ኮረማሽ]] ለየጉዳያቸው ሄደው እንደነበር ይነገራል። ኪዳነማርያምም እስከ ፲፪ ዓመት እድሜያቸው እዚያው ቡሄ አምባ ከአያታቸው አቶ ደጀኒደጀን ደብሩ ቤት እንዳደጉና የቄስ ትምህርት ቤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን እንደተከታተሉ ተጽፏል። ከዚህ በኋላ አባታቸው ቤት እያደጉ የ[[አማርኛ]]ና የ[[ግእዝ]] ትምህርት አጠናቀዋል።
 
አካለ መጠን ሲደርሱ በ፲፰ዓ መታቸው በ[[1925|፲፱፻፳፭]] ዓ.ም. [[አዲስ አበባ]] በ[[ክብር ዘበኛ]] ደንብ ተቀጥረው ወዲያው በ[[ቀኅሥ|ንጉሠ ነገሥቱ]] ትዕዛዝ ከስድሳ ዘጠኝ አዲስ ወታደሮች ጋር [[ባሌ]] ተመድበው እስከ [[1927|፲፱፻፳፯]] ዓ.ም ድረስ በተራ ወታደርነት ከዚያም በ ሃምሳ ዓለቃና በባሻነት ማእረግ ሲያገለግሉ ከቆዩ በኋላ [[ኢጣሊያ]] [[ኢትዮጵያ]]ን ሊወር ሲመጣ በ[[1928|፲፱፻፳፰]] ዓ.ም በምስራቅ ደቡብ በ[[ደጃዝማች በየነ መርዕድ]] እና በ[[ጄነራል አስፋው ወልደ ጊዮርጊስ]] መሪነት፤ የመጀመሪያ ልጃቸው ዓለማየሁ በተወለደ በዘጠኝ ቀኑ፤ [[ጥቅምት 11|ጥቅምት ፲፩]] ቀን [[1928|፲፱፻፳፰]] ዓ.ም ከ[[ጎባ]] ወደ [[ኦጋዴን]] ዘመቱ።