ከ«የሀረም ጽሕፈቶች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
http://en.wikipedia.org/wiki/Wikipedia:Articles_for_deletion/Wolfgang_Kosack
መስመር፡ 1፦
'''የሀረም ጽሕፈቶች''' በ[[ጥንታዊ ግብፅ መንግሥት]] ሀረሞች (ፒራሚዶች) ውስጥ፣ በውስጣዊ ግድግዳዎች ላይ የተቀረጹ የ[[ሃይሮግሊፍ]] መዝሙሮች ናቸው። እነዚህ አረመኔ መዝሙሮች ከ2845 ዓክልበ. ግ. ጀመሮ ተጽፈው<ref>[http://books.google.com/books?id=6VBJeCoDdTUC&pg=PA1&dq=2353+-+2323+%22pyramid+texts%22&ei=FW-BSL-rCpTyiwGJrcG8DQ&sig=ACfU3U1-mbNrZ44kBagmG86DWq7eAKXu1g The Ancient Egyptian Pyramid Texts]</ref>፣ እስከሚታስብ ድረስ ከዓለሙ መጀመርያው ሃይማኖታዊ ሰነዶች እነዚህ ናቸው።<ref>Richard H. Wilkinson, The Complete Gods and Goddesses of Ancient Egypt, Thames and Hudson, New York, 2003, p 6</ref> ጽሑፉ ሲተረጐም፣ የ«[[ሔሩ]]» ተከታዮች ወገን (ወይም ''ደቂቃ ሔሩ'') በ«ሴት» ተከታዮች ወገን ላይ የፈጸመውን ጨካኝ የጭራቅነት ሥነ ስርዓት የሚመሠክር ነው። በጥንታዊ ግብፅ [[አፈ ታሪክ]] ዘንድ፣ ይኸው ሴትና [[ቄንቲያመንቱ]] (ዖሴሮስ) ወንድሞች ሲሆኑ፣ ሔሩ የቄንቲያመንቱ ልጅ ነበረ። የጥንቱ መንግሥት ፈርዖኖችም ከሔሩና ከሴት ውኅደት እንደ ተወለዱ ያምኑ ነበር።
*[[Wolfgang Kosack]]: Die altägyptischen Pyramidentexte. In neuer deutscher Uebersetzung; vollständig bearbeitet und herausgegeben von Wolfgang Kosack Christoph Brunner, Berlin 2012, ISBN 978-3-9524018-1-1.
 
<references/>