ከ«ንጉስ ጊንጥ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

782 bytes added ፣ ከ10 ዓመታት በፊት
no edit summary
(Robot: Changing %E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8D%8D%E1%88%AA%E1%8A%AB_%E1%89%B3%E1%88%AA%E1%8A%AD to)
No edit summary
[[ስዕል:Kingscorpion.jpg |thumb|300px| {{PAGENAME}}የንጉሥ ጊንጥ ቅርጽ በ[[የጊንጥ ዱላ|ጊንጥ ዱላ]] ላይ።]]
'''«ጊንጥ»''' (አጠራሩ በ[[ግብጽኛ]] እርግጠኛ አይደለም) ከ[[ግብጽ]] [[የግብጽ የቀድሞ ዘመነ መንግሥት|ቀድሞ ዘመነ መንግሥት]] ወቅት በፊት በሆነው ጊዜ የነበረ ንጉሥ። ከ[[ናርመር]] ትንሽ አስቀድሞ ሲገዛ በመላው አገሩ ላይ እንደ ገዛ ግን አይመስልም። ብዙ የተበለጠ መረጃ [[የጊንጥ ዱላ]] በተባለው ቅርስ ላይ ይገኛል።
'''{{PAGENAME}}''' [[የግብጽ የቀድሞ ዘመነ መንግሥት]] ፈርዖን ነበረ።
 
በ[[አቢዶስ]] ከተማ፣ «ንጉሥ ጊንጥ» የተባለው ሰው መቃብር ለ[[ሥነ ቅርስ]] ይታወቃል። ሆኖም በአንዳንድ ሊቃውንት አስተሳሰብ፣ ይህ ግለሠብ ሌላ ንጉሥ ጊንጥ ይሆናል።
 
{{መዋቅር-ታሪክ}}
 
[[መደብ:ፈርዖን]]
 
[[en:King Scorpion]]
20,425

edits