ከ«ሥነ ሕይወት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: es:Biología is a former featured article; cosmetic changes
መስመር፡ 2፦
በባዮሎጂ ስር አጅግ በጣም ብዙ ንዑስ ጥናቶች አሉ።
 
== የታሪክ ዝርዝር ==
== ታሪክ ==
ቃሉ «ባዮሎጂ» ከ[[ግሪክየግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] ቃሎች የተሰራ ነው።ሲሆን፣ በግሪከኛ «ቢዮስ» (βίος) (bios) ሕይወት ማለት ሲሆን «ሎጎስ» (λόγος) (logos)ጥናት ማለት ነው።
ሥነ-ህይወት፣ የተፈጥሮ ሰገል (ጥናት) ሲሆን የሚያጠናውም ህያው ፍጥረታትን ሆኖ፣ አቋማቸውን፣ ግብረታቸውን፣ እድገታቸውን፣ አመጣጣቸውን፣ ዝግመተ-ለውጣዊ ይዘታቸውን፣ ሥርጭታቸውን እና የመሳሰሉትን ሁሉ ያካትታል። ይህ ሥነ-ጥናት እጅግ ሰፊና ጥልቅ ሲሆን ብዙ ር'ዕሶችንና ንዑስ ጥናቶችን ያካትታል። ዓብይ ከሆኑት ርእሶቹ መካከል አምስት የሚሆኑትን የሥነ-ህይወት ጥናት ዋልታዎች አድርጎ መጥቀስ ይቻላል። እነዚህም የሚከተሉት ናቸው፦
 
መስመር፡ 12፦
* ህያው ፍጡራን ጉልበትን ይጠቀማሉ ይለውጣሉም።
 
የሥነ ሕይወት ንዑስ-ርዕሳን የ'ሚ'ለ'ዩትየሚለዩት ፍጥረታትን በሚለኩበትና በሚያጠኑበት ዘይቤ ነው። የህያዋን ሥነ-ጥነተ-ንጥር ህይወታዊ ጥንተ-ንጥርን ያጠናል፤ የሞለኩይል ሥነ-ህይወት የተዋሰበውን ሥነህይወታዊ የሞለኩይል መዋቅር ያጠናል፤ ህዋሳዊ ሥነ-ህይወት የህይወት ገንቢ ጡብ የሆነውን የህዋሳትን ባሕርይ ያጠናል፤ ሥነ-ህይወታዊ ቅንጅታዊ ጥናት የህያዋንን የሰውነት ብልቶችና የብልቶችን መዋቅር፣ አቋማዊና ጥንተ-ንጥራዊ ግብረት ያጠናል፤ ሥነ-ህይወታዊ መዋቅር ደግሞ የሰውነት ክፍሎች ከከባቢያቸው ጋር እንዴት እንደሚሰሩና እንደሚግባቡ ያጠናል።
 
== ==