ከ«ግብፅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 29፦
የግርጌ_ማስታወሻ = |
}}
 
'''ግብፅ''' (ወይም '''ምጽር፣ ምሥር''') በሰሜን ምስራቅ [[ኣፍሪካ]] የምትገኝ አገር ናት። 77 ሚሊዮን ከሚሆነው ህዝቧ አብዛኛው ከ[[ናይል ወንዝ]] ዳርቻ በአንድ ኪሎሜትር ክልል ውስጥ ይገኛል። የግብፅ አብዛኛው መሬት በ[[ሰሃራ በረሃ]] ክልል ውስጥ ይገኛል። ዋና ከተማዋ ካይሮ ስትሆን ከአፍሪካም ትልቋ ከተማ ናት። ሌላ ትኩረት የሚሰጣት ከተማ [[አሌክሳንድሪያ]] (እስክንድርያ) ናት። አሌክሳንድሪያ የአገሪቱ ዋና ወደብ ስትሆን በህዝብ ብዛት ከአገሪቱ ሁለተኛ ናት።