ከ«ክሮኤሽኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
(No difference)

እትም በ23:15, 29 ኖቬምበር 2012

ክሮኤሽኛ (hrvatski ሕርቫትስኪ) በክሮኤሽያ የሚነገር የስላቪክ ቋንቋዎች ቤተሠብ አባል ነው። የሚጻፈው በላቲን ፊደል ነው።

ክሪኤሽኛ በብዛት የሚነገርበት ምድር ክፍት ቀይ ነው።