ከ«መጽሐፍ ቅዱስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: da:Bibelen is a good article; cosmetic changes
መስመር፡ 29፦
=== የተጠላና የተወደደ ===
በአንጻሩ ደግሞ በታሪክ ዘመናት ሁሉ የመጽሐፍ ቅዱስን ያህል የከረረ ተቃውሞ የገጠመው መጽሐፍ የለም። መጽሐፍ ቅዱስ ከ[[መካከለኛው ዘመን]] አንስቶ እስከ [[20ኛው መቶ ዘመን]] ድረስ በአደባባይ ተቆልሎ እንዲቃጠል ተደርጓል። በዛሬው ዘመን እንኳ ሳይቀር መጽሐፍ ቅዱስን በማንበባቸው ወይም በማሰራጨታቸው ምክንያት የ[[ገንዘብ]] ቅጣት የተጣለባቸው ወይም በእስራት የተቀጡ ሰዎች አሉ። ባለፉት መቶ ዘመናት እንዲህ ያለው "ወንጀል" ብዙውን ጊዜ አሰቃቂ ለሆነ ድብደባ አልፎ ተርፎም ለሞት የሚዳርግ ነበር።
 
=== ውጫዊ ===
* [http://www.mejesus.com/am/Biblia.aspx መጽሐፍ ቅዱስ]
 
መጽሐፍ ቅዱስ በሰዎች ውስጥ ያሳደረው [[ፍቅር]] ከዚሁ ጎን ለጎን የሚታይ ነው። ብዙዎች የማያቋርጥ ስደት ቢደርስባቸውም መጽሐፍ ቅዱስን ማንበባቸውን ገፍተውበታል። ለምሳሌ ያህል በ[[16ኛው መቶ ዘመን]] የኖረውንና በ[[ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ]] ተምሮ በ[[ካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ]] ውስጥ ትልቅ ቦታ ያለው አስተማሪ የነበረውን [[ዊልያም ቲንደልን]] እንመልከት።