ከ«የዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ድምፅ መልዕክት ወደ ንግሥት ቪክቶሪያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕልFile:የዳግማዊ ዓፄ ምንሊክ ድምጽ መልዕክት ወደ ቪክቶሪያ.ogg|right|thumb|የዓፄ ምኒልክ የድምጽ መልዕክት]]
'''የዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ድምፅ መልዕክት ወደ ንግሥት ቪክቶሪያ''' በ፲፰፻፺፩በ[[1891|፲፰፻፺፩]] ዓ.ም. [[ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ]] ለእንግሊዟ [[ንግሥት ቪክቶሪያ]] በ[[ፎኖግራፍ]] ድምፅ መቅርጫ አድርገው የላኩት የድምፅ ደብዳቤ ነበር<ref>http://paperspast.natlib.govt.nz/cgi-bin/paperspast?a=d&d=HBH18990331.2.38</ref>። ደብዳቤው በሰላምታና በመልካም ምኞት ላይ ሲያተኩር፣ እንዲሁም በቅርቡ የተካሄደውን የ[[እንግሊዝ]]ን በ[[ሱዳን]] ላይ ድል በማስመልከት የ[[መተማ]] ከተማ የኢትዮጵያ እንደሆነ ንግሥቲቱ እንዲወስኑ ያሳውቃል። ከጎን ፋይሉ ቀርቧል። ከዚህ በታች ደግሞ መልዕክቱ ቃል በቃል ምን እንደሚል በጽሑፍ ቀርቧል።
 
<blockquote>እኔ ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ እጅግ ለከበሩ ወዳጃችን ቪክቶሪያ የታላቅ የእንግሊዝ ሕዝብ የሕዝብ ነገሥታት መድኃኔ ዓለም ጤና ይስጥልኝ እላለሁ ::