ከ«ጳውሎስ ኞኞ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[Imageስዕል:Paulos_GnoGnoPaulos gnogno.jpg|thumb|300px|አቶ thumbnail|right|ጳውሎስ ኞኞ (በስተግራ)]]
[[Image:Paulos_GnoGno.jpg|thumb|180px|አቶ ጳውሎስ ኞኞ]]
ደራሲ '''ጳውሎስ ኞኞ''' [[ኅዳር 11]] ቀን [[1926]] ዓ.ም [[ቁልቢ]] አካባቢ ተወለደው [[ድሬዳዋ]] ከተማ አደጉ። በ[[ጣሊያን]] ወረራ ምክንያት ትምህርታቸውን ከ4ኛ ክፍል በላይ ለመቀጠል አልቻሉም ነበር። ብልህ አዕምሮና የፈጠራ ችሎታ የነበራቸው ሰው ስለነበሩ፤ በልጅነታችው የ[[ኢትዮጵያ]] ጀግኖች [[አርበኞች]] ጣሊያንን ሲገድሉ ወይንም ሲማርኩ [[ሥዕል]] በመሣል ያሳዩ ነበር። ጳውሎስ ካላቸው የጽሑፍ ጥማት የተነሳ የ«ድምጽ ጋዜጣ» አዘጋጅ በመሆን የብዕር ድምጻቸውን ያሰሙ ነበር። ጋዜጦች ላይ ከጽሑፍ አቅራቢነት እስከ አዘጋጅነት ለበርካታ ዓመታት ሠርተዋል። በተለይ «አንድ ጥያቄ አለኝ» በሚለው የ[[አዲስ ዘመን]] ጋዜጣ አምዳቸው ላይ ብዙ ታዋቂነትን አግኝተዋል። አቶ ጳውሎስ ኞኞ ከ[[1955]] ዓ.ም ጀምሮ ለኢትዮጵያ [[ስነ ጽሑፍ]] ዕድገት የነበራቸውን ተሰጥኦ በአግባቡ በሥራ ላይ ያዋሉ እውቅ ጋዜጠኛና ደራሲ ነበሩ።<ref>''ብሔራዊ ቢብሎግራፊ'' (የደራሲያን አጭር የሕይወት ታሪክ) ፲፱፻፺፰ ዓ.ም. [http://www.nale.gov.et/National%20Bibliography/BIBLIO.%20OF%20ETHIOPIAN%20WRITERS%20.pdf]</ref> እኚህ ታዋቂ ሰው በተወለዱ በ58 ዓመታቸው ሞቱ።