ከ«ኅዳር ፱» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 3፦
==ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==
 
[[1486|፲፬፻፹፮]] ዓ.ም. - [[ክሪስቶፎሮ ኮሎምቦ]] የተባለው [[ኢጣልያ]]ዊ መርከበኛ በ[[ሰሜናዊ አሜሪካ]] ምሥራቃዊ ድንበር በ[[አትላንቲክ ውቅያኖስ]] ላይ የምትገኘውን የ[[ፑዌርቶ ሪኮ]] ደሴትን አገኘ።
 
[[1911|፲፩፻፲፩፲፱፻፲፩]] ዓ.ም. - በ[[ባልቲክ ባሕር]] የምትገኘው [[ላትቪያ]] ከ[[ሩስያ]] ነጻ የሆነች ሉዐላዊ አገር መሆኗን አወጀች።
 
[[1919|፲፱፻፲፱]] ዓ.ም. - በ[[ደብሊን]] [[አየርላንድ]] የተወለደው ታዋቂ የሥነ ጽሑፍ ሰው [[ጆርጅ በርናርድ ሾው]] በስነጽሑፍ የተሸለመውን የ[[ኖቤል ሽልማት]] ቢቀበልም ለዚሁ ሽልማት የተወሰነውን አንድ መቶ አሥራ ስምንት ሺህ አንድ መቶ ስድሳ አምሥት የስዌድ ክሮና ግን አልቀበልም አለ። በኋላ ግን በገንዘቡ በስዌድ ቋንቋ የተጻፉ መጻሕፍት ወደ [[እንግሊዝኛ]] እንዲተረጎሙበት አደርገ። ጆርጅ በርናርድ ሾው የሽልማቱ አሸናፊነቱ ይፋ በሆነ ጊዜ፤ “[[አልፍሬድ ኖቤል]]ን ዲናሚትን መፍጠሩን ይቅር ልለው እችላለሁ፤ ነገር ግን የ[[ኖቤል ሽልማት]]ን ለመፍጠረ የሚበቃ ግን በሰው የተመሰለ ሰይጣናዊ መንፈስ ነው” አለ።
 
[[1969|፲፱፻፷፱]] ዓ.ም. - የ[[እስፓኝ]] የሕዝብ ምክር ቤት፣ አገሪቱን ከ ሠላሳ ሰባት ዓመት የ”አምባገነን” መንግሥት ስርዐት በኋላ፣ ወደዴሞክራሲያዊ ስርዐት የሚያሸጋግር ህግ አጸደቀ።
 
==ልደት==