ከ«ደብረ ዳሞ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: ro:Mânăstirea Debre Damo
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: ar:دبرا دامو; cosmetic changes
መስመር፡ 2፦
|ስም = {{PAGENAME}}
|infoboxwidth= 22.8em
|ስዕል = [[Imageስዕል:Debre Damo Church.jpg|thumb|right|250px|ደብረ ዳሞ ገዳም በጥንታዊ የህንጻ አሰራር ዘዴ]]
|ስዕልcaption = {{PAGENAME}} ቤተክርስቲያን
|አገር = [[ኢትዮጵያ]]
መስመር፡ 18፦
 
 
'''ደብረ ዳሞ''' በ[[6ኛው ክፍለ ዘመን]] የተቆረቆረ [[ገዳም]]ና ይህ ገዳም የሚኖርበት ተራራ ስም ነው። ደብረ ዳሞ ከ[[አዲግራት]] በስተምዕራብ በመካከለኛው [[ትግራይ]] ይገኛል። ከተራራው ቀጥ ብሎ ለመውጣት አዳጋችነቱ የተነሳ ወደገዳሙ ለመድረስ ከ[[ቆዳ]] በተሰራ [[ገምድ]] ላይ መንጠላጠል ግድ ይላል። ቤተ ክርስቲያኑ በ[[ኢትዮጵያ]] ውስጥ ጥንታዊ የአሰራር ዘዴን ተከተሎ እስካሁን ዘመን ድረስ በመዝለቅ ቀደምትነት ስፍራን ይይዛል። የተሰራውም በ[[አቡነ አረጋዊ]] በ6ኛው ክፍለ ዘመን እንደነበር ትውፊት አለ። [[ቶማስ ፓከናም]] የተባለው የታሪክ ተመራማሪ አምባው እንደ [[ወህኒ]]ና [[አምባ ግሸን]] ወንድ የነገስታት ዝርያወችን ለማሰሪያነት ያገለግል እንደነበር ትውፊት እንዳለ በጥናት ደርሶበታል። <ref>Thomas Pakenham, ''The Mountains of Rasselas'' (New York: Reynal & Co., 1959), pp. 79-86</ref> የገዳሙ ውጫዊ ወለሎች በጥንቱ ዘመን ዘዴ፣ የ[[ኖራ ድንጋይ]]ንና የ[[ጥድ]] እንጨትን በማፈራረቅ የተሰራ ነበር። ይህም በ[[ስነ ህንጻ]] ጥበበ [[አክሱም|አክሱማዊ]] ዘዴ አሰራር ይባላል።<ref>Pakenham, p. 85</ref>
 
እዚህ አምባ ላይ የሰውም ሆነ የእንስሳ ሴቶች መውጣት አጥብቆ የተከለከለ ነው። ሆኖም ግን በ[[ግራኝ አህመድ]] ወረራ ወቅት ንግስት [[ሰብለ ወንጌል]] እና ደንገጡሮቻ እዚህ አምባ ላይ በመጠለል ከሞት ድነዋል። ተራራው ላይ ምንጭና እህል የሚዘራበት ሰፊ መሬት ስለነበር ፖርቱጋሎቹ እነ [[ክሪስታቮ ደጋማ]] ከአምባው ደርሰው ንግስቲቱ እንድትወርድ እስከአሳመኗት ድረስ የግራኝን ሰራዊት ከዚህ አምባ ላይ ሆና መከላከል ችላለች።
 
<gallery>
መስመር፡ 39፦
[[መደብ:አብያተ ክርስቲያናት]]
 
[[ar:دبرا دامو]]
[[de:Kloster Debre Damo]]
[[en:Debre Damo]]