ከ«ዝሆን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.2+) (ሎሌ ማስተካከል: nv:Bíchį́į́h yee adilohii
Robot: no:Elefanter is a good article; cosmetic changes
መስመር፡ 18፦
}}
 
'''ዝሆን''' (በ[[ላቲን]] ''Elephantidae'') ከ[[ባዮሎጂ]] [[ክፍለመደብ]] ከ''Proboscidea'' («[[ባለ ኩምቢዎች]]») ብቸኛው አባል ነው። የዝሆን መደብ 3 የተላያዩ ዝርያዎችን ያቀፈ ነው። እነሱም የ[[አፍሪካ የነጭ ሳር ዝሆን]]፣ [[የአፍሪካ የጫካ ዝሆን]] (እንከ ቅርብ [[የአፍሪካ ዝሆን]] ሲባል የነበረው) እና [[የኤዢያ ዝሆን]] (ወይ የህንድ ዝሆን የሚባለው) ናቸው።
 
ዝሆን ማማል (ወይም [[ጡት አጥቢ እንስሳ]]) ሲሆን፣ በምድር ከሚገኙ እንሥሣት በሙሉ [[ታላቅ እንስሳት|ግዙፉ]] እንሳሳ ነው። ሴት ዝሆን ከእንስሶች በሙሉ የርግዘት ግዜት ረጅሙ ሲሆን 22 ወራት ይፈጃል። አንድ ዝሆን ሲውለድ 120 ኪ.ግ. መአከለኛ ክብደት አለው። ዝሆን እስካ 70 አመታት እድሜ ሊያስቆጥር ይችላል። እስካሁን የተመዘገበው ታላቁ ዝሆን 12 000 ኪ.ግ. ያስቆጠረ ሲሆን ርዝመቱ ደግሞ 4.2 ሜ በመድረስ ከመሀከለኛው የዝሆኖች ቁመት 1 ሜትር በላይ አስቆጥረዋል።
 
ዝሆኖች በሚኖሩበት ስፍራ በሰው ልጆች እንቅስቃሴ ምክኒያት እየተጎዱ መጥተው ቨ እ.አ.ኤ 1.3 ሚሊዪን ይቆጠሩ የነበሩ በ 1989 ወደ 600 000 ዝቅ በለው ተገኝተዋል። ዛሬ ከ 440 000 እስከ 660 000 ሆነው ይተመናሉ።
መስመር፡ 29፦
{{Link FA|kn}}
{{Link FA|ml}}
{{Link GA|no}}
 
[[ace:Gajah]]