ከ«ኢንዳክተር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: jv:Induktor
Robot: tt:Индуктивлык кәтүге is a featured article; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Electronic component inductors.jpg|200px|thumb|right|የተለያዩ የኢንደክተሮች ዓይነቶች]]
'''ኢንዳክተር''' ብዙ ጊዜ ከኤሌክትሪክ አሳላፊ ነገር ጥምጥም የሚሰራ የኤሌክትሪክ መሳሪያ ነው። ለምሳሌ በ[[ብረት]] ዘንግ ላይ የተጠመጠመ የ[[መዳብ]] ሽቦ ኢንደክተር ይፈጥራል። ለነገሩ የግዴታ በብረት ዙሪያ ሽቦው መጠምጠም የለበትም፣ ውስጡ አየር ሊሆንም ይችላል። ሆኖም የተጠመጠመበት ነገር የበለጠ መግነጢሳዊ እየሆነ በሄደ ቁጥር በኢንደክተሩ ዙሪያ የሚፈጠረው [[መግነጢሳዊ መስክ]] የበለጠው ወደ ዘንጉ ውስጥ ስለሚገባ [[እልከኝነት|እልከኝነቱ]] እያደገ ይሄዳል<ref name ="Induct 101">{{cite web|url=http://www.newark.com/pdfs/techarticles/vishay/Inductors101.pdf |title=Inductors 101 |publisher=Vishay Intertechnology, Inc.|date=2008-08-12 |accessdate=2010-10-02}}</ref>።
== ኢንደክተሮች እንዴት ነው ሚሰሩ?==
 
[[አቃቢ|ካፓሲተሮች]] የ[[ቮልቴጅ]] ለውጥን እንደሚጠሉ ሁሉ ኢንደክተሮች በተራቸው የ[[ኤሌክትሪክ ጅረት]]ን ለውጥ ይጠላሉ። ባጠቃላይ መልኩ ፣ በጊዜ የሚለዋወጠው የኢንደክተሩ ቮልቴጅ ''v''(''t'') እና [[እልከኝነት|እልክኝነቱ]] ''L'' እና በውስጡ የሚያልፈው ተለዋዋጭ የኤሌክትሪክ ጅረት ''i''(''t'') ዝምድና በሚከተለው [[የለውጥ እኩልዮሽ]] ይገለጻል:
 
:<math>v(t) = L \frac{di}{dt}.</math>
መስመር፡ 11፦
 
== የኢንደክተሮች ተግባራዊ አጠቃቀም==
ኢንደክተሮች ብዙ ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውሉት በ[[አናሎግ ዑደት|አናሎግ ዑደቶች]] ውስጥ ነው። [[የመግነጢስ ፍሰት|የመግነጢስ ፍሰታቸው]] የተጣመሩባቸው ኢንደክተሮች በጣም ጠቃሚ የሆነውን [[ትራንስፎርመር]] የሚባለውን የኤሌክትሪክ መሳሪያ ይፈጥራሉ። ኢንዳክተሮች በኤሌክትሪክ ስርጭት መስመሮች ላይም እንዲሁ የሚፈጠሩ ቮልቴጆችን ለመቀነስና [[የተሳሳቱ ጅረቶች]]ን ለማስተካከል ይረዳሉ።
 
==ማጣቀሻ==
መስመር፡ 17፦
 
== ተጨማሪ ንባብ==
* [http://electronics.howstuffworks.com/inductor1.htm ኢንደክተሮች እንዴት ይሰራሉ? ጥሩ ገለጻ በእንግሊዝኛ]
 
[[categoryመደብ:ኤሌክትሪክ ዑደት]]
 
{{Link FA|tt}}
 
[[af:Induktor]]