ከ«ጨረር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: pms:Vetor
Robot: mk:Вектор is a featured article; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
[[Imageስዕል:Vector by Zureks.svg|right|thumb|ቬክተር]]
[[Imageስዕል:Vector AB from A to B.svg|right|thumb|ከነጥብ ''A'' ወደ ''B'' የሚሄድ ቬክተር]]
 
'''ጨረር''' (ቬክተር) ማለት በሂሳብና የተፈጥሮ ህግጋት ጥናት፣ [[አቅጣጫ]]ና [[መጠን]] ያለው ማንኛውም መለኪያ ማለት ነው። ይህም ምንነታቸውን ለመገንዘብ መጠናቸው ብቻ አስፈላጊ ከሆኑ መለኪያወች ይለያል። ለምሳሌ በአንድ ትምህርት ቤት ያሉ ተማሪወችን ብዛት ለማወቅ አቅጣጫ አያስፈልግም። ስለዚህ ይህን ጉዳይ የምንለካበት መለኪያ [[ነጠላ ቁጥር]] ( [[ስኬላር]]) ይባላል። በተቃራኒ አንድ መኪና ወደየት እንደተጓዘ እንደሆነ ለማወቅ መጀመሪያ ከኛ ያለውን ርቀት (መጠን) እና ቀጥሎ አቅጣጫውን ማወቅ ግድ ይላል። ርቀቱን ብቻ ማወቅ መኪናው ወዴት እየተጓዘ እንደሆን ለማወቅ አይረዳም።
 
ደግሞ ይዩ፡
መስመር፡ 10፦
 
[[መደብ:ጨረር]]
 
{{Link FA|mk}}
 
[[ar:متجه]]