ከ«ቀለም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: vec:Cołor
Robot: hr:Boja is a featured article; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
[[Imageስዕል:Rendered_Spectrum.png|thumb|top|400px|ወጥ የቀለማት ስብጥር በ[[ተልመዶው የቀይ አረንጓዴ እና ሰማያዊ]] የቀለም ሜዳ]]
{|class=wikitable width=400 align="right" style="margin: 1em 0em 1em 1em; clear: right"
|+'''የሚታየው የ[[ብርሃን ህብር]] ቀለማት '''<ref>{{cite book | title = Fundamentals of Atmospheric Radiation: An Introduction with 400 Problems | author = Craig F. Bohren | publisher = Wiley-VCH | year = 2006 | isbn = 3527405038 | url = http://books.google.com/?id=1oDOWr_yueIC&pg=PA214&lpg=PA214&dq=indigo+spectra+blue+violet+date:1990-2007 }}</ref>
መስመር፡ 110፦
|}
 
የአይናችንን የተፈተለ [[እንዝርት]] የመሰሉ ጥቃቅን ክፍሎች የ[[ብርሃን]] [[ሞገድ]] ሲመታቸው፣ ይህ ጉዳይ ወደ አእምሮ ተላልፎ እንደተማቹ ብርሃን [[የሞገድ ርዝመት]]ና ሃይል አይምሮአችን ወደ [[ቀይ]] [[አረንጓዴ]] እና [[ሰማያዊ]] መቺውን ብርሃን ይተረጉመዋል። ማስተዋል ያለብን እዚህ ላይ ቀለም በ[[ዐይን (ሥነ አካል)|አይን]]ና በ[[ብርሃን]] [[የሞገድ ርዝመት]] ብቻ የሚወሰን ሳይሆን [[አእምሮ]]ም ራሱ መጠነኛ ነው የማይባል አስተዋጾ ያደርጋል። [[አረንጓዴ]][[ቀይ]]ና [[ሰማያዊ]] ቀለማት በአይን ይታዩ እንጂ እነዚህን 3 ቀለማት በማዋሃድ ህልቁ መሳፍርት የሆኑ የቀለም አይኖትችን እንድናይ የሚያደርገን አእምሮአችን ነው።
 
==የቀለም ተፈጥሮ ምንድን ነው? ==
[[ብርሃን]] በራሱ የ[[ኮረንቲና ማግኔት ማዕበል]] ሲሆን ከዚህ ማእበል ውስጥ የሚታየው ክፍል ብቻ ብርሃን ይባላል። የማይታዩት ክፍሎች እንደነ [[ኤክስ ሬይ]]፣[[የራዲዮ ሞገድ]]፣ [[አንስታይ ቀይ]]ና [[ተባታይ ወይን ጠጅ]]ን ይጠቀልላሉ። እነዚህ እንግዲህ በአይን ስለማይታዩ በተለመዶ ብርሃን አይባሉም ምንም እንኳ የብራሃን ታላቅና ታናሽ ወንድም ቢሆኑም (ማለት በተፈጥሮአቸው አንድ አይነት ነገሮች ቢሆኑም)።
 
የ[[ኮረንቲና ማግኔት ማዕበል]] የሞገድ ርዝመቱ በትንሹ 390 ቢሊዮንኛ ከሜትር እና በትልቁ 650 ብሊዮንኛ ከሜትር (በቀላል አፃፃፍ ከ390&nbsp;nm እስከ 750&nbsp;nm) ከሆነ በዓይን ይታያል። በነዚህ የሞግድ ርዝመት ያሉ ብርሃናት በርዝመታቸው ልክ የተለያየ ቀለማትን ይወክላሉ። ( የቀኙን ሰንጠረዥ ይመልከቱ)።
 
=== ህብረ ቀለማት ===
ከቀኝ የተቀመጠው ሰንጠረዥ የሚያሳየው በ[[ቀስተ ደመና]] ውስጥ ሊገኙ የሚችሉትን ከአንድ የጠራ [[የሞገድ ርዝመት]] ካለው ብርሃን የሚሰሩትን ቀለማት ነው። ከበታች ያለው ሰንጠረዥ የየቀለማቱን የ[[ሞገድ ርዝመት]]ና የ[[ሞገድ ድግግሞሽ]] በቁጥር ያሳየናል።
 
መረሳት የሌለበት የ[[ቀለማት ህብር]] አንድ ወጥ ሲሆን በ[[ተቆራረጠ]] የቀለም አይነቶች የምናይበት ምክንያት ከባህልና ያስተዳደግ ዘይቤ የተነሳ ነው። ምን ማለት ነው ኢትዮጵያ ያለ ሰው ቀይ ነው ብሎ የሚያምነውን አሜሪካ ያደገ ሰው ከነጭራሹ አላስፈላጊ ቀለም አድርጎ ሊቆጥረው ይችላል። ነገር ግን ሁሉም ህብረተሰብ ብርሃንን በአንድ አይነት የቀለም ህብር እንደሚከፋፍል ተደርሶበታል። ማለት አውሮጳዊውና ኢትዮጵያዊው ቀይ ነው ብለው የሚያስቡት ነገር አንድ አይነት ነገር ነው። <ref>[[Brent Berlin|Berlin, B.]] and [[Paul Kay|Kay, P.]], ''[[Basic Color Terms: Their Universality and Evolution]]'', Berkeley: [[University of California Press]], 1969.</ref>). በሁሉም ቦታ የሚሰራባቸው የቀለም ህብር ክፍፍሎች ስድስት ሲሆኑእነሱም [[ቀይ]]፣ [[ብርቱካን (ቀለም)|ብርቱካን]]፣ [[ቢጫ]]፣ [[አረንጓዴ]]፣ [[ሰማያዊ]] እና [[ወይን ጠጅ]] ናቸው። [[ኢሳቅ ኒውተን]] በሰምያዊ እና በ[[ወይን ጠጅ]] መካከል ያለ [[ኢንዲጎ]] የተባለ ቀለም 8ኛ የሰወች ሁሉ የጋራ ቀለም ነው ቢሎ ቢጽፍም ቅሉ አሁን እንደተደረስበት አብዛኛው ህዝብ ይህን ቀለም ለይቶ ማየት ስለማይችል ከ6ቱ የጋራ መግባቢያ ቀለማት ሊባረር ችሎአል።
 
የቀለም ግንዛቤ በብርሃኑ ሞገድ ርዝመት ብቻ ሳይሆን አንድ-አንድ-ጊዜ በፈጠረው [[ብርሃን]]ም ሃይል ይወሰናል። ለምሳሌ በጣም ደብዛዛ ብርቱካናዊ ቢጫ እንደ [[ቡኒ]] ሆኖ እንገነዘበዋለን፣ እንዲሁ ድብዝዝ ያለ [[ቢጫማ አረንጓዴ]] በአይን ሲታይ የ[[ኦሊቭ አረንጓዴ]] ይመስላል።
 
=== የ ቁሶች ቀለም ከየት መጣ? ===
[[Fileስዕል:Optical_grey_squares_orange_brown.svg|right|thumb|250px|የላይኛውና የታችኛው ክቦች በርግጥም '''''አንድ አይነት''''' ቀለም ነው ያላቸው, ከበዋቸውም ያሉት ወይባ አራት ማዕዘኖች አንድ አይነት ቀለም ነው ያላቸው (ይህን ካላመኑ ሌልውን ክፍል በወረቀት ጨፍነው ለክቦቹና አራት ማእዘኖቹ ቀዳዳ በመስራት ይመልከቱ); ነገር ግን በአገባብ ምክንያት እነዚህ ሁለቱ እቃወች የተለያየ ቀለማት ያላቸው ይመስላሉ]]
 
ያንድ ዕቃ ቀለም ቤእቃው ተፈጥሮ ብቻ ሳይሆን የሚወሰነው በተመልካቹም አይንና አእምሮ ጭምር እንጂ።
 
== ግንዛቤ ==
== የቀለም እይታ ርዕዮተ አለም ታሪክ==
===ቀለም በአይናችን ውስጥ===
=== ቀለም በጭንቅላታችን ውስጥ ===
== ከተለምዶው ውጭ የሆኑ የቀለም እይታወች==
መስመር፡ 140፦
==የቀለም ቋሚ ምስክር==
==የቀለሞች ስያሜ==
ከዚህ የሚክተሉት የቀለም አስተኔዎች ይህ አይነት ስያሜታ ሊይዙ ይቺላሉ።
አስተኔ ማለት በስፊው ትርጉሙ ድብልቅ መጢቃ ክልስ ቅይጥ ማለት ነው።
ሌላም ንግጝራዊ ዘይቤ አለው ግን አሁን ለቀለሞች መጠቀሚይ አድርገን እንውሰደው።
አረጓዴ እና ፤የአርንጓዼ አስተኔ በጥቂቱ እነሆ.........ቀንበጥ -አረጓዼ የቢጫ ዘር በዉስጡ ያለው፡ ቡላ አርንጓዴ - የገረጣ አረጓዴ ፤ወይራ ፍሬ አርንጓዴ ፡ አልጌ አረንጓዴ ወይበራአርንጓዴ ወዘተ አስተኔው ድንበር የለዉም፡፡
የቢጫ- አስተኔ.......እርዴ ....ሎሚት...አደዮ.. አደይ አበባ የመሰለ....አብሺት.... አብሽ የመሰለ፡ ሰፈፌ፡ ሰፈፍ የመስለ:.....አፋር. ቢጫ
ድኝቴ....ድኝ የሚመስል።
የሰማያዊ አስተኔ......ክብረ ስማይ ስማያዊ ። ጉሎ ስማያዊ ፡፡ዉሃ ሰማያዊ፤ ኢንዲጎ፡ አኩዋ ማሪን ቱርኪዝ
ቀይ አስተኔ .... ቀጋ ቀይ፡ አዋዝ ቀይ፡ ፍምቀይ፡ የጽጌረዳ ደም፡ ጃኖ ቀይ፡ በቾ ቀይ ፡ጥቁር ቀይ
የዎይን ጠጅ አስተኔ፡ አጋሜት፡ ሸንኮሪት
የቡና አይነት አስተኔ፡ መረሬ ቡና አይነት፡ ሸክሊት ቡና አይነት፡ ኡብራ ቡና አይነት፡ ዳማ ቡና አይነት፡
የሃመር አስተኔ ፡ ዎንዜ ጥሪ ሃመር፡
እንዲህ እያለ ሁልቆ -ምሳፍርት በሌለው ዝርዝር ይቀጥላል
ይህ የቀለም ስያሜታ፡ ለሰአሊዎች ልዲዛይነርች ለአታሚዎች እንዲሁም ለሌሎች በጣም አስፈላጊ ነው፡፡
 
 
መስመር፡ 178፦
 
 
ማሳስብያ እትዮጵያ ዉስጥ ያሉ የባህል ቤተሰቦች ፣ስለ ቀለም የራሳቸው አምልኮ እና ፍች ነበራቸው፡ ለምሳሌ ጥንት የሸማ ጥለት እንድሁ አይለበስም ነበር፣ ጥለቱ ትርጉም እና ፍች ነበረው። ሌላው የሸዋ ኦርሞዎች
ትልቅ ዛፍ ግንድ ላይ ቀይ ጨርቅ በስፊው ጠምጥመው ያስሩ ነበር። አማሮች ከቤተስቦቻቸው አንድ ሰው ስያርፍ ለሶስት ቀናት ነጭ ፈትል እንደ ማተብ ይስሩ ነበር።ይህ የጠቀስኩት ምሳሌ፣ ብቁንጽል ነው አርስቱ እጅግ
ስፊ ነው ፣ ብዙ የመስክ ስራ እና ምርምር ያስፈልገዋል።
 
==ፈሳሽ ቀለሞች==
'''የቀለም ባሕሪዎች'''
ይህ የቀለም ባህርያቶች የሚል አቢይ ርእስ፡ ዉስጡ በርካታ ንኡስ አርስት ይዟል፡፡ እያንዳንዱ አርስት የራሱ ትንታኔ ተረድ ኦ አለው፡፡የአርስቱ ዝርዝር።
1-'''የቀለም ቶን''б የቀለም አስተኔ''' color ton'''
2-'''የቀለም ምሉእነት'''colorfulness''' ውይም'''color saturation''' የቀለም እውነትኛነት አንዱ ቀለም ክህት ቀለሞች ጋር ሲወዳደር ምን ያህል ሙሉነት አለው ከሙሉነቱ ወጥቷ ጎልዋል ውይም እውንተኛነት አለው፡ ሙሉንጹህ ቀይ ነው ወይስ የገርጣ እንዲሁም የጠቆረ። ሙሉ የጠገብ ቀይ ነው ማለት፡ እውነተኛ ወይ ፍጹም ምቀይ ነው እንደ ማለት ነው።
3-'''ኒውትራል ቀለም'''
4--'''ግራጫ አስተኔዎች'''
5- '''የቶን አስተኔው ደርጃ፣ እርከን'''ወይም ጋማ
7-'''ቀለም ማጻዳት ማንጣት'''
8-'''ቀለም ማጥቆር ማጥላት'''
9-'''ህሮማቲካዊ ቀለም'''
10- '''ፕሪሜር ቀለም የቀለም ዐእማድ'''
!!-'''ስብትራክቲቭ ቀለም መበጥበጥ'''
12-'''የሰአሊ መሰርታዊ ቀለም'''
13-'''የቀለም አውደ ሰንጠርዥ'''
14-'''ቀለም-አዘል ግራጫዎች-ወይም የ ሶስትዮሽ ቀለሞች'''
15-'''ኮፕሊሜንታር ቀለሞች'''
16-'''ቀዝቃዛ እና ሙቅ ቀለሞች'''
17- '''የቀለም ውሁደት ቀለ አርሞኒ'''
18-'''የቀለም ኮንትራርስት'''
19- '''ሲሙልታናዊ ኮንትራስት'''
20-'''ኮንፕሌሜንታር ቀለሞችን ማጻዳት ማንጣት'''
21-'''ኮንፕሊሜንታር ቀለሞቺን ማጥቆር'''
22- '''ኮንፕሊሜንታር ቀለሞቺን በኒውትራል ደጀን ባግራዉንድ'''
ከላይ የተጠቀሱት የቀለም ባህሪዎች በዝርዝ እያንዳኑ ግንዛቤ ምን ማለት እንደሆነ ይተነተናል።
 
==ቀለሞችን በቴሌቭዝንና በሲኒማ ማራባት==
==የቀለም ረድፍ==
==ማጣቀሻወች ==
* [http://sicyt.fadu.uba.ar/ingles/index.php Bibliography Database on Color Theory], [[Buenos Aires University]]
መስመር፡ 225፦
 
[[መደብ:ቀለማት]]
 
{{Link FA|hr}}
 
[[af:Kleur]]