ከ«ቡሩንዲ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.6.5) (ሎሌ መጨመር: yi:בורונדי
Robot: eo:Burundo is a featured article; cosmetic changes
መስመር፡ 24፦
የ[[ቱዋ]]፣ [[ቱትሲ]]ና [[ሁቱ]] ብሔሮች በቡሩንዲ ለአምስት ምእተ ዓመታት ያህል ኖረዋል። የቱትሲ ሕዝብ ቡሩንዲን በየንጉሥ መንግሥትነት ለሁለት መቶ ዓመታት ያህል መርቷል። ግን በ፳ኛው ክፍለ ዘመን መግቢያ ላይ፣ አካባቢው በ[[ጀርመን]]ና [[ቤልጅግ]] ቁጥጥር ስር ላይ ኖሯል። ቡሩንዲና ሩዋንዳም አንድ ላይ [[ሩዋንዳ ኡሩንዲ]] እየተባሉ በቅኝ ግዛት ጊዜ ተጠርተዋል።
 
በአካባቢው የሰፈነው የፖለቲካ ቀውስ በቡሩንዲ የእርስ በርስ ጦርነት ፈጥሮአል። በአሁኑ ጊዜ ቡሩንዲ ፕሬዝዳንታዊ የተወካዮች ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሆና ትመራለች። ከሀገሩ ሕዝብ ውስጥ ፷፪ ከመቶ [[የሮማ ካቶሊክ]] እምነት ተከታይና ከ፰ እስከ ፱ ከመቶ [[እስላም]] ሲሆን የተቀረው ሌሎች የክርስትና ዕምነቶችን ወይም ባህላዊ ሃይማኖቶችን ይከተላል።
 
ቡሩንዲ ከዓለም አስር እጅግ ደሀ ሀገራት አንዷ ናት። የዚህ ምክንያት ከሆኑት ውስጥ ጦርነቶች፣ ሙስና፣ የትምህርት አለመስፋፋትና የ[[ኤድስ]] በሽታ ይጠቀሳሉ። የተፈጥሮ ሀብቶቿ [[መዳብ]]ና [[ኮባልት]]ን ይጨምራሉ። ኤክስፖርት ከምታደርጋቸው ምርቶች መካከል ዋናዎቹ [[ቡና]]ና [[ስኳር]] ናቸው።
መስመር፡ 31፦
 
{{በአፍሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}
 
[[መደብ:መካከለኛ አፍሪቃ]]
[[መደብ:ምሥራቅ አፍሪቃ]]
 
{{Link FA|eo}}
 
[[ace:Burundi]]