ከ«ኤስቶኒያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: af:Estland is a featured article; cosmetic changes
መስመር፡ 18፦
ሰዓት_ክልል = +2|
የስልክ_መግቢያ = +372}}
'''ኤስቶኒያ''' በ[[ባልቲክ ባሕር]] ላይ የተገኘ አገር ሲሆን 1.4 ሚሊዮን ያህል ሕዝብ ይኖሩበታል። መደበኛ ቋንቋቸው [[ኤስቶንኛ]] የ[[ፊንላንድኛ]] ዘመድ ነው። የኤስቶኒያ ብሔር ከጥንት ጀምሮ በአገሩ ኑረዋል። እስከ [[13ኛው ክፍለ ዘመን]] ድረስ [[አረመኔ]] አገር ነበረ፤ ያንጊዜ ክርስቲያን መስቀለኞች ያዙት። በ[[16ኛው ክፍለ ዘመን]] ከ[[ፕሮቴስታንት]] እንቅስቃሴና ከጦርነቶች በኋላ ኤስቶኒያ ለ[[ስዊድን]] ሥልጣን ወጣ፣ በ[[1713]] ዓ.ም. ወደ [[ሩስያ]] ተዛወረ። በዚህ ዘመን ሁሉ ግን እስከ [[1808]] ዓ.ም. ድረስ የኤስቶኒያ ሕዝብ ገበሬዎች ሆነው የ[[ጀርመን]] ገዢዎች ነበሩዋቸው። ጀርመኖች በ[[1ኛው ዓለማዊ ጦርነት]] ወርረው [[የሶቭየት ኅብረት]] በተነሣ ጊዜ ኤስቶኒያ ነጻ መንግሥት ሆነ። በ[[1932]] ዓ.ም. ግን የሶቭየት ኅብረት በግፍ ጨመረው። [[ዩናይትድ ስቴትስ]] ይህንን አድራጎት መቸም አልተቀበለም። የሶቭየት ህብረት በ[[1983]] ዓ.ም. በወደቀበት ዘመን ኤስቶኒያ ዳግመኛ ነጻ ሪፐብሊክ ሆነ። ፓርላማውና ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዲሞክራስያዊ ምርጫ ይመረጣሉ። በ[[1996]] ዓ.ም. [[የአውሮፓ ኅብረት]] እንዲሁም የ[[ናቶ]] አባል ሆነ። ከ[[2003]] ዓ.ም. ጀምሮ መደበኛ ገንዘቡ [[ዩሮ]] ሆኗል።
 
ብዙ ኗሪዎች ከአገሩ በመውጣታቸው፣ የልደትም ቁጥር በቂ ባለመሆኑ የኤስቶኒያ ሕዝብ ቁጥር ከ1983 ዓ.ም. ጀምሮ በየዓመቱ እየተቀነሰ ሆኗል። ኤስቶኒያ በዘመናዊው [[መረጃ ኅብረተሠብ]] ከፍተኛ ሚና ወስዷል፤ የተደረጀ ኢንተርነት መንግሥት አገልግሎት አለው። ለመሆኑ አሁን ትኩስ የሆነ መስሪያ [[ስካይፕ]]ን የፈጠረው ድርጅት ከኤስቶኒያ ነው። ይህም ድርጅት ከ10 አመት በፊት ትኩስ የነበረውን [[ካዛዓ]] ፈጠረ።
 
{{በአውሮፓ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}
መስመር፡ 27፦
[[መደብ:የአውሮፓ አገራት]]
 
{{Link FA|af}}
{{Link FA|pt}}