ከ«ኤናናቱም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 3፦
የኤናናቱም ወንድምና የ[[አኩርጋል]] ልጅ [[ኤአናቱም]] ንጉሥ በሆነበት ዘመን ላጋሽ ሰፊ መንግሥት ይዞ ነበር። ነገር ግን ኤአናቱም በ2195 ዓክልበ. ግድም ካረፈ በኋላ ግዛቱ እንደገና በየከተማው ተከፋፈለ። ያንጊዜ የ[[ኡሩክ]] ንጉሥ የ[[ኤንሻኩሻና]] ልጅ [[ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ]] [[ኒፑር]]ንና የሱመርን ላዐላይነት ያዘ፤ ኤናናቱምም የላጋሽ አለቃ ሆነ።
 
የኤናናቱም ንግሥት አሹመ-ኤረን ተባለች። በኤናናቱም ዘመን የላጋሽ ጎረቤት [[ኡማ]] በአለቆቹ ኡር-ሉማ እና ኢሊ ተመርቶ ከላጋሽ ጋር ተዋጋ። ኤናናቱም ተገድለና ልጁ [[ኤንተመና]] ተከተለው።
 
{{S-start}}