ከ«መስ-አኔ-ፓዳ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.2+) (ሎሌ ማስተካከል: zh:阿-安涅帕达
No edit summary
መስመር፡ 5፦
''ቱማል ጽሑፍ'' በተባለው ጽላት፣ ከጊልጋመሽ ልጅ [[ኡር-ኑንጋል]] ቀጥሎ መስ-አኔ-ፓዳ የኒፑርን ዋና መቅደስ ጠባቂ ነበረ።
 
መስ-አኔ-ፓዳ ለ[[ማሪ]] ንጉሥ (በ[[ሶርያ]]) ስጦታ እንደ ላከ ከሥነ ቅርስ ይታወቃል፤ አንድ ዶቃ እዚያ ተገኝቶ በጽሕፈቱ መስ-አኔ-ፓዳ የ[[መስካላምዱግ]] ልጅ ይባላል። እንዲሁም በኡር በንጉሣዊ መቅብሮችመቃብሮች የመስ-አኔፓዳና ቀዳሚዎቹ የመስካላምዱግ፣ የ[[አካላምዱግ]]ና የንግሥት [[ፑአቢ]] ስሞች ሁሉ ተመዘገቡ። የመስ-አኔ-ፓዳ ንግሥት ኒን-ባንዳ ተባለች።
 
ከመስ-አቤ-ፓዳ በኋላ ልጁ [[መስኪአጝ-ኑና]] እንደተከተለው በማለት ''የነገሥታት ዝርዝር''ና ''የቱማል ጽሑፍ'' ይስማማሉ። ሌላ የመስ-አኔ-ፓዳ ልጅ [[አ-አኔ-ፓዳ]] ቤተ መቅደስ በኡር አካባቢ እንዳሠራ ይታወቃል።