ከ«ቦይንግ 787 ድሪምላይነር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ቦይንግ 787 ድሪምላይነር''' በቦይንግ የተሠራ የረዥም ርቀት፣ ጥንድ ሞተር አውሮፕላን ነው። የአ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ፋይል:Ethiopian Airlines Boeing 787 KvW-1.jpg|thumb|right|የኢትዮጵያ የመጀመሪያው ቦይንግ 787 ድሪምላይነር]]
'''ቦይንግ 787 ድሪምላይነር''' በ[[ቦይንግ]] የተሠራ የረዥም ርቀት፣ ጥንድ ሞተር አውሮፕላን ነው። የአውሮፕላኑ አብዛኛው ክፍሎች ከ[[ካርቦን ኮምፖሲት]] ማቴሪያል በመሠራታቸው፣ አውሮፕላኑ ከቀደምት አውሮፕላኖች የቀለለ ነው።<ref name="reporter">[[ሪፖርተር]] ጋዜጣ፣ ቅፅ 17 ቁጥር 49/1284፣ ነሐሴ ፲፫ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም. የወጣ፣ ገጾች 4፣55</ref> የነዳጅ ፍጆታው ከሌሎች አውሮፕላኖች በ20 ከመቶ የተሻለ ሲሆን ፍጥነቱ ከድምፅ ፍጥነት በ11 ከመቶ ያንሳል።<ref name="reporter" /> [[ጃፓን]] ከዓለም የመጀመሪያው የድሪምላይነር አብራሪ ናት። [[ኢትዮጵያ]] ከዓለም ሁለተኛ፣ ከአፍሪካ ደግሞ ብቸኛዋ አብራሪ ናት።<ref name="reporter" /> [[የኢትዮጵያ አየር መንገድ]] በጠቅላላ አሥር ድሪምላይነሮችን በ1.5 ቢሊዮን ዶላር ገዝቷል።<ref name="reporter" />
 
==ማመዛገቢያ==