ከ«ቨርጂኒያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 20፦
 
 
የ[[አሜሪካ እርስ በርስ ጦርነት]] ከመካሄዱ በፊት [[ዌስት ቨርጂኒያ]] የዚህች ክፍላተ ግዛት አካል ነበር። ሆኖም ከጦርነቱ በኋላ [[ዌስት ቨርጂኒያ]] በመገንጠል የ[[አሜሪካ ኮንፌዴሬት ግዛቶች]] አባል ሆነች። ምስራቃዊው ክፍል በአንጻሩ የ[[ዩኒየን]] ኃይሎች ታማኝ በመሆን፣ ከጦርነቱ በኋላ በ1862 ዓ.ም. ከእንደገና የአሜሪካ ክፍለ ግዛት ለመሆን በቃ። ኮንፌዴሬትዩኒየን ኃይሎችን ለመደገፍ የተገነጠሉት የምዕራቡ ክፍሎች ከእንደገና ቨርጂኒያን ለመዋሃድ አልፈቀዱም፣ ስለሆነም እስካሁን ድረስ እራሳቸውን ችለው ይገኛሉ።
 
8 የአሜሪካ ፕሬዜዳንቶች ቨርጂንያ የተወለዱ ሲሆን፣ ይህ ቁጥር ከማንኛውም የአሜሪካ ክፍላተ ግዛቶች ይበልጣል።