ከ«መስከረም ፳፪» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«መስከረም 22» ወደ «መስከረም ፳፪» አዛወረ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
''መስከረም ፳፪''' ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፳፪ኛው ዕለት እና የ[[ክረምት]] ፺፪ተኛው ቀን ነው። ከዚህ ቀን በኋላ እስከ ዓመቱ ፍጻሜ ድረስ በ[[ዘመነ ሉቃስ]] ፫፻፵፬ ቀናት ሲቀሩ በ[[ዘመነ ዮሐንስ]]፣ [[ዘመነ ማቴዎስ]] እና [[ዘመነ ማርቆስ]] ደግሞ ፫፻፵፫ ዕለታት ይቀራሉ።
* [[1882|፲፰፻፷፪]] ዓ.ም. [[ሞሃንድራስ ካራምቻንድ ጋንዲ]] ፤ ወይም ማሃትማ ጋንዲ በዛሬው ዕለት [[ጉጅራት]] በሚባለው የ[[ህንድ]] ክፍለ ሀገር ውስጥ ፖርባንዳር በምትባል የጠረፍ ከተማ ተወለደ።
 
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
 
* [[1918|፲፱፻፲፰]] ዓ.ም. በ[[እንግሊዝ|ብሪታንያ]] የ[[ስኮትላንድ]] ተወላጅ የሆነው [[ጆን ሎጊ ቤርድ]] ለመጀመሪያ ጊዜ [[ቴሌቪዥን]] ፈተነ።
* [[1951|፲፱፻፶፩]] ዓ.ም. [[ጊኒ]] ከ[[ፈረንሳይ]] ቅኝ ግዛትነት ተላቃ ነጻነቷን ተቀዳጀች።
 
=ልደት=
{{መዋቅር}}
 
* [[1882|፲፰፻፷፪]] ዓ.ም. [[ሞሃንድራስ ካራምቻንድ ጋንዲ]] ፤ ወይም ማሃትማ ጋንዲ በዛሬው ዕለት [[ጉጅራት]] በሚባለው የ[[ህንድሕንድ]] ክፍለ ሀገር ውስጥ ፖርባንዳር በምትባል የጠረፍ ከተማ ተወለደ።
 
 
=ዕለተ ሞት=
==ዋቢ ምንጮች==
 
 
[[መደብ:ዕለታት]]
{{ወራት}}