ከ«ኦክታቭ ሚርቦ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: lij:Octave Mirbeau
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: szl:Octave Mirbeau; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Octave Mirbeau.jpg|thumb|right|240px|ኦክታቭ ሚርቦ (Octave Mirbeau)]]
'''ኦክታቭ ሚርቦ''' (Octave Mirbeau) በአውሮፓውያን አቆጣጠር ከፌብርዋሪ ፲፮ ቀን ፲፰፻፵፰ እስከ ፌብርዋሪ ፲፮ ቀን ፲፱፻፲፯ ዓመተ ምሕረት የነበረ [[ፈረንሳይ|ፈረንሣዊ]] ተወላጅ ሰው ነው። ይህ ሰው ጸሐፊ፣ [[ጋዜጠኛ]]፣ የ[[ኪነ ጥበብ]] አስተያየት ሰጭ (ሐያሲ) ከመሆኑ ሌላ የታወቀ የ[[ልብ ወለድ]] [[ደራሲ]] ነበር።
 
ኦክታቭ ሚርቦ ታጋይ ምሁር፣[[አናርኪስት]]፣ለሰላም ተከራካሪ፣የሀየማኖት ጣልቃ ገቢነትን ተቃዋሚ በመሆን ሙሉ ዕድሜውን ለሰው ልጅ መብትና ትክክለኛ ፍርድ ሲታገል የኖረ ሰው ነበር።
ስለኪነ ጥበብ በተለይም ስልሰዓሊዎች ያለው አስተያየት በጊዜው ካሉት ጋዜጠኞች ቀደምንነት ስልነበረው ከሁሉም በፊት ትልቅ ማዕረግ ለማግኘት የበቁትን እነ ክሎድ ሞኔን ፣ ኦጉስት ሮደን፣ ቨነሳን ቫን ጎህ፣ ፖል ጎገን፣ ፖል ሴዛንን ለሕዝብ ማስተዋወቅ በቅቷል።
 
በጣም የታወቁት ሁለቱ ልብ ወለድ መጽሐፍቶቹ ፥ ''Le Jardin des supplices'' ''Le Journal d’une femme de chambre'' ይባላሉ።
 
እንደ አውሮውያን አቆጣጠር ፲፱፻፫ ዓ፥ም ''Les affaires sont les affaires'' ተብሎ የተጻፈው ቲያትር ድርሰት በመላው አውሮጳ በሚገኙ የቲያትር መድረኮች ላይ ትልቅ ዝነኛነትን አትርፎለታል።
 
== ስራዎች ==
መስመር፡ 17፦
* ''Le Journal d'une femme de chambre'' (1900).
* ''Les affaires sont les affaires'' (1903).
* ''Farces et moralités'' (1904).
* ''La 628-E8'' (1907).
* ''Le Foyer'' (1908).
መስመር፡ 30፦
* [http://mirbeau.asso.fr/dictionnaire/ ''Dictionnaire Octave Mirbeau'' (dictionary)].
 
[[መደብ :የፈረንሳይ ሰዎች]]
[[መደብ: ጋዜጠኛ]]
 
[[af:Octave Mirbeau]]
መስመር፡ 124፦
[[sv:Octave Mirbeau]]
[[sw:Octave Mirbeau]]
[[szl:Octave Mirbeau]]
[[tg:Октав Мирбо]]
[[th:อ็อกตาฟว์ มีร์โบ]]