ከ«ሞላላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: so:Qabaal
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: jv:Elips; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Ellips 2.png|200px|thumb|right|ሞላላን በሁለት ስፒሎች፣ ባንድ የታሰረ ገመድና በእስክርቢቶ የመሳያ ዘዴ። ያስተውሉ፡ ሁለቱ ስፒሎች የሞላላ ትኩረቶች እንደሆኑ]][[ስዕል:Constructie ellips tuinmanier.gif|200px|thumb|right]][[ስዕል:Drawing an ellipse (pin and string).jpg|200px|thumb|right]]
'''ሞላላ''' በሂሳብ ጥናት፣ ከሁለት ነጥቦች F 1 እና F 2 ያላቸው እርቀት ተደምሮ ምንጊዜም አንድ ቋሚ ውጤት የሚሰጡ ነጥቦች p [[ስብስብ]] ነው። F 1 እና F 2 የሞላላው [[ትኩረት]] ወይም ፎከስ በመባል ይታወቃሉ። ሞላላ ሌላም እኩል የሚሰራ ትርጉም አለው፣ እርሱም፣ ሞላላ ማለት አንድ ክባዊ [[ሾጣጣ]]ን በተንጋደደ ጠፍጣፋ ጠለል ስንቆርጠው የምናገኘው ቅርጽ ነው። በሌላ መልኩም ሲተረጎም ሞላላ ማለት፣ ለምሳሌ ውሃን በክብ ብርጭቆ ውስጥ ሳይሞላ ካስቀመጥን በኋላ ያን ብርጭቆ ጋደም ስናደርገው፣ የውሃው ገጽታ የሚይዘው ቅርጽ ሞላላ ይባላል።
[[ስዕል:Elipse.png|left|thumb|250px|ሞላላ:<br />'''a''' = ታላቁ ምህዋር<br />'''b''' = ታናሹ ምህዋር]]
[[Fileስዕል:Conicas1.PNG|200px|thumb|right| [[ሾጣጣ]]ን በጠፍጣፋ [[ጠለል]] ስንቆርጥ የምናገኘው ሞላላ ]]
 
== የሞላላ ቀመር በደካርት ሰንጠረዥ ==
አንድ ሞላላ መካከሉ የሰንጠረዥ መጀመሪያ (0፣0) ላይ ካረፈና <math>(x,y)</math> ደግሞ እራሱ ሞላላው ላይ ያሉ ነጥቦች ከሆኑ በሚከትለው ቀመር ይገለጻል፦
 
:<math>\frac{x^2}{a^2}+\frac{y^2}{b^2}=1</math>
 
ከላይ እንደተገለጸው የዚህ ሞላላ ማዕከል <math>(0,0)</math> ላይ የተቀመጠ ሲሆን ትኩረቱ ደግሞ <math>(-e a, 0)</math> እና <math>(+e a, 0)</math> ላይ ነው። e ማለት እዚህ ላይ ኤክሴንትሪቲ ማለት ሲሆን እምትሰላውም እንዲህ ነው
: <math>e=\varepsilon=\sqrt{\frac{a^2-b^2}{a^2}}
=\sqrt{1-\left(\frac{b}{a}\right)^2}</math>
ማዕከሉ (0፣0) ላይ ስለሆነና ትልቅና ትንሽ ምህዋሮቹ ለአድማሳዊና ቀጥተኛ ምህዋሮች ትይዩ ስለሆኑ እላይ የተቀመጠው ቀመር [[ቀኖናዊ ቀመር]] ይሰኛል።
 
ሌሎች ሞላሎችን ከዚህ ቀኖናዊ ቀመር ተነስተን በማዞርና ወስዶ በመመለስ የሂሳብ መንገዶች ማግኘት እንችላለን። ለምሳሌ <math>(X_c,Y_c)</math> ላይ ማዕከሉ የሆነ ሞላላ ለማግኘት ብንፈልግ እንዲህ እናደርጋለን
:<math>\frac{(x - X_c)^2}{a^2}+\frac{(y - Y_c)^2}{b^2}=1</math>
 
መስመር፡ 20፦
 
:<math>~A X^2 + B X Y + C Y^2 + D X + E Y + F = 0</math>
እዚህ ላይ <math>B^2 - 4AC < 0.</math> መሆኑ ግድ ይላላ። ይህ ቀመር ማናቸውም ጠፍጣፋ ጠለል ላይ ላሉ ሞላሎች ይሰራል።
 
=== የሞላላ ስፋት ===
የሞላላ [[ስፋት]] = ''<big>πab</big>'' ሲሆን፣ እዚህ ላይ ''a'' የትልቁ ምህዋር ግማሽና ''b'' ደግሞ የትንሹ ምህዋር ግማሽ ናቸው። ቀመሩ የሚሰራው በቀኖና ቀመር ለተቀመጠ ሞላላ ነው።
 
በዚህ <math>A x^2+ B x y + C y^2 = 1 </math>, መልኩ ለተቀመጠ ሞላላ ስፋቱ <math>\frac{2\pi}{\sqrt{ 4 A C - B^2 }}</math> ነው።
 
=== የሞላላ መጠነ ዙሪያ ===
የሞላላ [[መጠነ ዙሪያ]] ቅልብጭ ያለ ቀመር ባይኖረውም በማያልቅ ዝርዝር እንዲህ ይጻፋል
 
:<math>c = 2\pi a \left[{1 - \left({1\over 2}\right)^2e^2 - \left({1\cdot 3\over 2\cdot 4}\right)^2{e^4\over 3} - \left({1\cdot 3\cdot 5\over 2\cdot 4\cdot 6}\right)^2{e^6\over5} - \dots}\right]\!\,</math>
 
ከላይ የተጠቀሰው ቀመር ትክክለኛውን መጠነ ዙሪያ ይስጥ እንጂ የማያልቅ ዝርዝር በመሆኑ ለቀመር አዳጋች ነው። በቶሎ መጠነ ዙሪያውን ለመገመት እንዲያመች የሚከተለውን ቀመር እንጠቀማለን፡
 
:<math>C\approx\pi\left(a+b\right)\left(1+\frac{3\left(\frac{a-b}{a+b}\right)^2}{10+\sqrt{4-3\left(\frac{a-b}{a+b}\right)^2}}\right);\!\,</math>
 
== የሞላላ ጉብጠት ==
[[ስዕል:Ellipse evolute.svg|200px|thumb|right| የሞላላ "[[ኢቮሉት]]" - በሰማያዊ የተሳለ]]
ሞላላ በመስመሩ ላይ የተለያየ የመታጠፍ መጠን ሲኖረው፣ ይህን የምንለካው በ[[ጉብጠት]] ነው። ጉብጠት የሚለካው በጉብጠት ክብ ስለሆነ የሚከተለው ምስል የሞላላን አጎባበጥ ያሳየናል። ትልቅ የጉብጠት ክብ => ትንሽ ጉብጠት፣ ትንሽ የጉብጠት ክብ => ትልቅ ጉብጠት። የጉብጠት ክቦች ማዕከል ([[የጉብጠት ማዕከል]]) ነጥቦች ትሰባስበው የሚፈጥሩት መስመር [[ኢቮሉት]] ይሰኛል።
 
[[መደብ:ሾጣጣ]]
መስመር፡ 80፦
[[it:Ellisse]]
[[ja:楕円]]
[[jv:Elips]]
[[ka:ელიფსი]]
[[kk:Эллипс]]