ከ«አምባሰል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: fr:Amba Sel (woreda)
No edit summary
መስመር፡ 17፦
| caption = ውጫሌ ተራራ
}}
 
'''አምባሰል''' በ[[ደቡብ ወሎ]] ዞን የሚገኝ [[ወረዳ]] ሲሆን ስሙ በዚህ ወረዳ ውስጥ ከሚገኝ [[አምባ]] ስም ይመነጫል። አምባሰል ወረዳ፣ በደቡብ ምዕራብ የ[[ባሽሎ]] ወንዝ ከ[[ጠንታ]] ወረዳ ሲለየው፣ በደቡብ የ[[ባሽሎ]] ገባሪ የሆነው [[ወላኖ]] ወንዝ ከ[[ኩታበር]]፣ እንዲሁ የ [[ሚሌ ወንዝ]] ደግሞ በስተ ደቡብ ምስራቅ ከ[[ተሁለደረ]] ወረዳ ይለየዋል። 44% የሚሆነው የወረዳው ክፍል [[ተራራማ]]፣ 36% ወጣ ገባ፣ 12% ገደላማ ሲሆን 7.5% ብቻ ለጥ ያለ ሜዳ ነው። ስለሆነም በዚህ ወረዳ አራት አይነት የአየር ንብረቶች ይገኛሉ፦ [[ውርጭ]]፣ [[ደጋ]]፣ [[ወይና ደጋ]] እና [[ቆላ]]፣ እያንዳንዳቸው .47%፣ 29.53%፣ 49.64%፣ 20.36% ይይዛሉ። የዚህ ወረዳ ታላቁ ከተማ [[ውጫሌ]] ሲሆን በአካባቢው በሚገኝ [[የተፈጥሮ ከሰል]] ክምችት ይታወቃል። የኢጣሊያ ወራሪ ሃይል ይህን የከሰል ክምችት አገር እስከለቀቀበት ዘመን ድረስ ይጠቀም ነበር<ref>[http://130.238.24.99/library/resources/dossiers/local_history_of_ethiopia/vw/ORTWI.pdf "Local History in Ethiopia"] The Nordic Africa Institute website (accessed 15 February 2008)</ref>።
 
Line 66 ⟶ 65:
}}
 
 
 
 
{|class=toccolours style="text-align:center" align="center"
!colspan=10| አምባሰል
|-
|||||||[[ዳውንትና ደላንታ]] ||[[ጉባ ላፍቶ]] ~  км.||[[ሐብሩ ]] ||||||
|-
|||||||[[ዳውንትና ደላንታ]]<br />~  км.||[[ስዕል:Compass.svg|250px|center| አምባሰል]]||[[ወረባቦ]] ~  км.||||||
|-
|||||||[[ጠንታ]] ~  км.||[[ኩታበር]] ~  км.||[[ተሁለደሬ]] ||||||
|-
!colspan=10|
|}
 
== ማጣቀሻ ==
<references/>
 
 
{{አቀማመጥ
|align=right
|px=157
!colspan=10|ስም= አምባሰል
|ሰሜን ምዕራብ = ዳውንትና ደላንታ
|ሰሜን = ጉባ ላፍቶ
|ሰሜን ምስራቅ = ሐብሩ
|ምስራቅ= ወረባቦ
|ደቡብ ምስራቅ= ተሁለደሬ
|ደቡብ= ኩታበር
|ደቡብ ምዕራብ= ጠንታ
|ምዕራብ= ዳውንትና ደላንታ
|}}
[[መደብ:አምባሰል]]